የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች

ጥር 28፣ 2016 Feb 06 /2024
The guardian
የመረጃው እንድምታ
የእንግሊዝ ሚኒስትር አንድሪው ሚቼል በኢትዮጵያ የምግብ ችግር ላይ እርምጃ መውሰድ አለብን ሲሉ መናገራቸውን የሚያሳይ ዘገባ ነው ።
ሊንክ https://www.theguardian.com/world/2024/feb/05/we-must-act-on-ethiopia-food-crisis-says-uk-minister
VOA
የመረጃው እንድምታ
በሱማሌ በደቡብ ምዕራብ ክልል በደረሰ ጥቃት ሰባት ኢትዮጵያውያን መካከል 6 ኢትዮጵያውያን መገደላቸውን የሚተነትን ነው ።
Garowe online
የመረጃ እንድምታ
ኢትዮጵያ የባህር መዳረሻ እንጂ ጦርነት እንደማትፈልግ መንግስት በዛሬው የፓርላማ ስብሰባ ላይ መግለጻቸውን የሚያሳይ ጽሁፍ ነው ።
ሊንክ www.garoweonline.com/en/world/africa/abiy-ahmed-ethiopia-seeks-sea-access-not-war