የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች
ሐምሌ 27፣ | 2014 ዓ.ም – Aug 3 |2022
Al Jazeera
- የአውሮፓ ህብረት እና የአሜሪካ ልዑካን በኢትዮጵያ በትግራይ ያለውን አገልግሎት ወደ ቀድሞ እንዲመለስ አሳስበዋል ይላል።
የተነሱ ነጥቦች
- በአፍሪካ ቀንድ የዩናይትድ ስቴትስ እና የአውሮፓ ህብረት ልዑካን ወደ ትግራይ ክልል ጉብኝት ካደረጉ በኋላ በክልሉ አስፈላጊ አገልግሎቶች በክልሉ እንዲመለሱ እንዳሳሰቡ
- ትግራይ የምግብ እጥረትን ለመቋቋም እና የመሠረታዊ መገልገያ ዕቃዎችን ያለማግኘት ችግር ውስጥ መግባቷ
- መንግስት ለድርድር ቁርጠኛ እንደሆነ መንገሩ
ሊንክ https://www.aljazeera.com/news/2022/8/2/eu-us-envoys-urge-ethiopia-to-restore-services-in-tigray
VOA
- በኢትዮጵያ የሰላም የድርድር ማነቆዎች ምንድን ናቸው የሚል የቪዲዩ ትንተና ነው ?
የተነሱ ነጥቦች
- የኢትዮጵያ መንግስት እና የህወሐት የተቀሰቀሰውን ግጭት ለማስቆም የሰላም ንግግር ለማድረግ ሁለቱ ወገኖች በዝግጅት ላይ መሆናቸው
- በአባላ ከተማ በግጭቱ ክፉኛ የተጎዳችው ሚሊሻዎች እና የአካባቢው ነዋሪዎች ለሰላም ዝግጁ ነን ማለታቸው
ሊንክ https://www.voanews.com/a/what-are-the-obstacles-to-peace-talks-in-ethiopia-/6684197.html