የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች
የካቲት 6| Feb 14, 2023
Al Jazeera
የመረጃው እንድምታ
የኢትዮጵያ ፌዴራል የጸጥታ ሃይሎች በጥር ወር መጨረሻ በአማራ ክልል በተፈጸመ ግድያ በትንሹ 45 ንፁሀን ዜጎች መግደላቸውን የመንግስት ተባባሪ የሆነው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ኢሰመጉ ማስታወቁን የሚያሳይ ጽሁፍ ነው ።
JURIST – Legal News
የመረጃው እንድምታ
በአማራ ክልል 45 ንፁሀን ዜጎች በመንግስት ታጣቂዎች መገደላቸውን የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብት ኮሚሽን ማስታወቁን የሚያሳይ ትንተና ነው ።
Bloomberg
የመረጃው እንድምታ
በኢትዮጵያ በአማራ ክልል በህግ ወጥ ግድያ 66 ሰዎች መሞታቸውን የሰባዊ መብት ቡድን እንዳስታወቀ የሚያመላክት ትንተና ነው ።
Agenzia Nova
የመረጃው እንድምታ
የኢትዮጵያ መንግስት በአፍሪካ ህብረት እውቅና ከተሰጣቸው ቋንቋዎች መካከል አማርኛ እንዲካተት ሀሳብ ማቅረቡን የሚያሳይ ጽሁፍ ነው ።
