የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች

ሕዳር 9፣ | 2015 ዓ.ም – Nov 18 | 2022
Washington Post
- የኢትዮጵያ ሰላም ከግጭት በኋላ በትግራይ ወታደሮች ፍላጎት ላይ ላይ የተመሰረተ ሊሆን ይችላል የሚል ነው።
የተነሱ ነጥቦች
- ሁለቱ አካላት በተስማሙት መሠረት የትጥቅ መፍታት ጉዳይ ከአንቀጾች መካከል እንዳለ
- ይህ ስምምነት ብዙ ጊዜ የተሳካ እንዳልሆነ
- የሠላም ስምምነቱ ለሀገሪቱም ሆነ ለቀጠናው ሠላም አስፈላጊ እንደሆነ
- በስምምነቱ መሠረት የህወሓት ታጣቂዎች ተጥቅ የሚፈቱበት 30 ቀናት እንዲሆን ስለተስማማ
- ኢትዮጵያ አንድ መከላከያ ብቻ ሊኖራት እንደሚችል መስማማታቸው።
- ኢትዮጵያ ከዚህ በፊትም የመሠል ሁለት የትጥቅ መፍታትና ማስፈታት ሂደቶች የተለማመደች እንደሆነች
- ተፈጻሚነቱም በኢትዮጵያ ህገመንግስት መሠረት እንደሆነ የሚሉት ዋና ዋና ነጥቦቹ ናቸው
ሊንክ https://www.washingtonpost.com/politics/2022/11/18/ethiopia-peace-tplf-tigray/
Xinhua
- ኢትዮጵያ ብሔራዊ የፀረ-ሙስና ኮሚቴ አቋቁማለች የሚል ነው።
የተነሱ ነጥቦች
- የኢትዮጵያ መንግስት ያለፈው ሐሙስ ብሔራዊ የፀረ-ሙስና ኮሚቴ በማቋቋም ጸረ ሙስና ሥራን መዘመቻ መሥራት እንደጀመረ
- ጠ/ሚኒስት ዶ/ር ዐብይ አህመድ የኮሚቴውንም አባላት ዝርዝር በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መግለጻቸው
- ሙስና ሀገሪቷን ከውስጥ ኢኮኖሚዋን ሲበላ የነበረ እንደሆነ ጠቅላይ ሚኒስትሩ መግለጻቸው።
ሊንክ – https://english.news.cn/20221118/78762d7eb3a742f68a2c33ffdac3a104/c.html