የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች
መስከረም 23፣ | 2015 ዓ.ም – Oct 3 | 2022
Press Tv
- የምዕራባውያን ሃይሎች የህወሓትን ሀይል እንደሚደግፉ የሚተነትን የቪዲዮ ዘገባ ነው
የተነሱ ነጥቦች
- የተኩስ አቁም ከታወጀ በኋላ የሰላም ተስፋ ማብቃቱን አብቅቶ እና በትግራይ ክልል ጦርነት እንደገና መቀስቀሱን ።
- ብዙ ኢትዮጵያውያን ጦርነቱን እንደገና የጀመሩትን የህወሓት ሀይሎች በምዕራባውያን ሃይሎች እይተደገፉ ነው ማለታቸውን ።
- አንዳንድ ኢትዮጵያውያን አሜሪካ ለህወሓት ሀይሎች የምታደርገውን ድጋፍ እንድታቆም በመላው አለም የተቃውሞ ሰልፍ ማካሄዳቸውን ።
- በዚህ ሳምንት ትኩረት የምናደርገው በትግራይ ክልል ዳግም ጦርነት ላይ ሲሆን አንዳንድ ምዕራባውያን ሀይሎች በዚህች የአፍሪካ ቀንድ ሀገር የህወሓትን ሀይል እየደገፉ እንደሆነ እንደሚነገር ነው።
- ሰልፈኞቹ ከተናገሩት ውስጥ የውጭ ሃይሎች እና አንዳንድ የክልል ሀገራት በኢትዮጵያ ያሉትን የህወሓት ሀይሎች ለምን እንደሚደግፉ ።
ሊንክ https://www.presstv.ir/Detail/2022/10/03/690276/Western-powers-backing-
Garowe Online
- የአውሮፓ ህብረት ወደ ትግራይ የሚደርሱ የሰብአዊነት አቅርቦት እገዳዎች መዘጋቱ እንዳሳሰበው የሚገልፅ ጹሁፍ ነው ።
የተነሱ ነጥቦች
- የአውሮፓ ህብረት የሰብዓዊ አገልግሎት አቅርቦት መዘጋቱ እንዳሳሰበው መግለፁን ።
- የትግራይ ክልል ዳግም ጦርነት ካገረሸበት ጊዜ ጀምሮ እጅግ አስቸጋሪ እንዳደረገው ።
- የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ አባላት በሺዎች የሚቆጠሩ ረሃብን የተጋፈጡ ሰዎችን ለመርዳት እንደሆነ ።
- ኢትዮጵያውያን ጉዳዩን ብታከራም በትግራይ ክልል በተካሄደው ጦርነት በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች መሞታቸውን የአውሮፓ ህብረት ማስታወቁን ።
- ሪፖርቶች እንደሚያሳዩት የፌደራል መንግስት መከላከያ ሰራዊት እና የኤርትራ አጋሮቻቸው ትግራይን ሲያጠቁ መቆየታቸውን ።
- ህወሓት በአውሮጳ ህብረት የቀውስ አስተዳደር ኮሚሽኑ በኩል ባወጣው መግለጫ ለትግራይ የሰብአዊነት እቃዎች እና የነዳጅ አቅርቦት እንዲሁም የገንዘብ አቅርቦት አሁንም ሙሉ በሙሉ መዘጋቱን ።
ሊንክ https://www.garoweonline.com/en/world/africa/eu-we-are-alarmed-with-total