የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች
1 min read
ጳጉሜ 1፣ | 2014 ዓ.ም – SEP | 2022
VOA
- በመንግስት እና በህወሓት መካከል ዳግም ጦርነት መቀስቀሱን ።
የተነሱ ነጥቦች
- የዩናይትድ ስቴትስ የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሀመር ወደ ኢትዮጵያ መመለሳቸውን ።
- በመንግስት ወታደሮች እና በህወሓት ሀይሎች መካከል ጦርነት መቀስቀሱን ።
- ለወራት የዘለቀውን የተኩስ አቁም በማፍረስ ሁለቱም ወገኖች ጦርነቱን መጀመራቸው ነው።
- ዳግም የተቀሰቀሰው ግጭት ለሰላም ድርድር ያለውን ተስፋ ቆርጦ ግጭቱ እንዳይስፋፋ ስጋት መፍጠሩን።
- የኤርትራ ሃይሎች ዳግም ወደ ጦርነት መግባታቸውን እና በሱዳን ድንበር አካባቢ ውጊያ መጀመሩን ተከትሎ እንደሆነ ።
- ማይክ ሃመር ከፖለቲከኞች እና ከሲቪል ማህበረሰብ ቡድኖች ጋር በኢትዮጵያ ውስጥ ዘላቂ ሰላም ደህንነት እና ብልጽግና ለማምጣት የሚደረገውን ጥረት እንዴት በተሻለ ሁኔታ ማስተዋወቅ እንደሚቻል ለመወያየት ማቀዱን መናገራቸውን ።
- ሃመር በመንግስት እና በህወሓት መካከል በነበረው የተኩስ አቁም በተካሄደበት ወቅት የአሜሪካ መንግስት አበረታች ሆኖ ማግኘቱን አግኝቼዋለሁ ማለቱን ።
- ይህ እንደዚህ እንዳለ መንግስት በማንኛውም የሰላም አደራደሪ እና የአፍሪካ ህብረት ሽምግልና እንደምትቀጥል በኢትዮጵያ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን መናገራቸውን ።
ሊንክ https://www.voanews.com/a/fighting-erupts-again-in-ethiopia-s-northern-tigray-region-/67
Msn
- ትግራይ ውስጥ ምን እየሆነ ነው የሚል የዘገባ ትንታኔ መሆኑን ።
የተነሱ ነጥቦች
- በመንግስት ወታደሮች እና በህወሓት ሀይሎች የነበረው ለአምስት ወራት የተካሄደው የተኩስ አቁም ስምምነት እንደገና ማገርሸቱን ።
- በመንግስት እና በህወሓት መካከል የነበረው ሰላማዊ መፍትሄ ተስፋ ማጣቱን ።
- በህወሓት እና በመንግስት ሃይሎች መካከል የተደረገ ውጊያ ዳግም እንደገና ማገርሸቱን እና በአሁን ወቅት ጦርነቱ መቀጠሉን ።
- ይህ ጦርነት ዳግም የተቀሰቀሰው የመንግስት ፅህፈት ቤት ቃል አቀባይ ኮሚቴ የሰላም ፕሮፖዛል ማዘጋጀቱን ይፋ ካደረገ ከቀናት በኋላ ጦርነቱ መጀመሩን ።
- ስለ ጦርነቱ ማን እንደጀመረ የምንግስትም አካል የህወሓት ሀይልም ጦርነቱን እንዳልጀመሩ በመናገር ሁለቱም ወገን መካዳቸውን መጠቆሙን
- በደቡብ ትግራይ እና በአማራ ክልል አቅራቢያ በሚገኝ አካባቢ ጦርነት መደረጉን መንግስት እና ህወሓት መናገራቸውን ።
ሊንክ https://www.msn.com/en-us/news/world/what-is-happening-in-tigray/ar-AA11t1OA