የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች
የካቲት 13| Feb 21, 2024
Voice of America
የመረጃው እንድምታ
የሶማሊያ እና የኢትዮጵያ አለመግባባቶችን ለመፍታት የአፍሪካ ህብረት ምንም አይነት ለውጥ አላመጣም ሲሉ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ባለስልጣናት መግለጹን መግለጫን የሚያመላክት ጽሁፍ ነው ።
Conversation
የመረጃ አንድምታ
በኢትዮጵያ መንግስት እና በሸኔ ቡድን ጋር የተደረሰው የሰላም ስምምነት መክሸፉን የሚያሳይ ትንተና ነው ።
Xinhua
የመረጃ እንድምታ
37ኛው የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ የአፍሪካን የ2024 እና ከዚያ በላይ የትኩረት አቅጣጫዎችን በመዘርዘር መጠናቀቁን የሚያመለክት ጽሁፍ ነው ።
ሊንክ https://english.news.cn/20240220/fc153e6067354837ae0b498445b3b76c/c.html
Garowe online
የመረጃው እንድምታ
ኢትዮጵያ መንግስት እና የሶማሊያ መንግስት መካከል የተነሳው አወዛጋቢው የመግባቢያ ሰነድ ላይ ብቸኛው አማራጭ ውይይት ማድረግ እንደሚያስፈልግ ትንተናው የሚያሳይ ነው ።
ሊንክ www.garoweonline.com/en/editorial/somalia-on-the-controversial-mou-dialogue-is-the-only-option
TV BRICS
የመረጃው አንድምታ
ኢትዮጵያ መንግስት ቻይና እና የተባበሩት መንግስታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት የትብብር መግለጫ መፈራረማቸውን የሚያመላክት ጽሁፍ ነው ።
ሊንክ https://tvbrics.com/en/news/ethiopia-china-and-unido-sign-declaration-on-co-operation/