የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች
የካቲት 15| Feb 23, 2024
Atlantic Council
የመረጃው እንድምታ
የኢትዮጵያ እና የሶማሌላንድ ስምምነት ማድረጋቸውን በቀይ ባህር ስትራቴጂ ላይ ምን ያመጣል የሚል ጽሁፍ ነው ።
World Politics Review
የመረጃው እንድምታ
የሶማሊያ መንግስት ከቱርክ መንግስት ጋር ስምምነት መደረጉ በኢትዮጵያ ላይ ምን አይነት ተጽእኖ ሊያመጣ ይችላል የሚለውን ትንተና ነው ።
ሊንክ https://www.worldpoliticsreview.com/daily-review-somalia-turkey-deal/
Gzero media
የመረጃው እንድምታ
ሶማሊያ ከኢትዮጵያ ጋር ባላችበት ውጥረት ከቱርክ ጋር የመከላከያ ስምምነት እንደተፈራረመች የሚገልጽ ጽሁፍ ነው ።
Reuters
የመረጃው አንድምታ
ኢትዮጵያ ውስጥ አማፂያንን ለመጨፍለቅ የሚስጥር ኮሚቴ ግድያ እና እስራት ትእዛዝ መንግስት እንደሚያስተላልፍ የሚል ጽሁፍ ነው ።
ሊንክ https://www.reuters.com/investigates/special-report/ethiopia-violence-committee/
Yahoo News
የመረጃው አንድምታ
ኢትዮጵያ መንግስት ከሶማሌላንድ ጋር ህገ ወጥ የወደብ ስምምነትን ካዘጋች ሶማሊያ ራሷን ልትከላከል እንደምትችል የሚያሳየ ጽሁፍ ነው ።
ሊንክ https://news.yahoo.com/somalia-defend-itself-ethiopia-seals-103302160.html
