የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች
የካቲት 8| Feb 16, 2023 |
Garowe online
የመረጃው እንድምታ
የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ውጥረት ባለበት በአዲስ አበባ የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ እንደሚገኙ የሚገልጽ ጽሁፍ ነው ።
Africa news
የመረጃ እንድምታ
የኢትዮጵያ ሰራዊቷ ሰላማዊ ዜጎችን መገደላቸውን ምዕራባውያን ምርመራ እንዲካሄድበት ባደረገችው ጥያቄ ኢትዮጵያ ውድቅ ማድረጎን የሚያሳይ ትንተና ነው ።
Al-Monitor
የመረጃ እንድምታ
ብራዚላዊው ሉላ በግብፅ ጉብኝት ላይ የትብብር ስምምነቶችን ተፈራረመ በቀጣይ ወደ ኢትዮጵያ ማቅናታቸውን የሚያሳይ ጽሁፍ ።