የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች
የካቲት 5 | Feb 13, 2023
Today news Africa
የመረጃው እንድምታ
መረጃው እንዳስቀመጠው በረዳት ፀሃፊ ፊይ የተመራ የዩኤስ ዲፕሎማሲ ልዑክ የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ኢትዮጵያ መግባታቸውን የሚያሳይ ጽሁፍ ነው ።
Garowe online
የመረጃው እንድምታ
የተባበሩት መንግስታት በሶማሊያ እና በኢትዮጵያ ውጥረት ላይ ‘መርህ’ የሆነ አቋም እንዲወስድ ግፊት መደረጉን የሚገልጽ ዋና ዋና ነጥቦች ነው ።
Iari site
የመረጃው እንድምታ
የግብጽ መንግስት የሶማሊያ መንግስት ላይ የሚደርሱ የትኛውንም ስጋቶችን እንዳይደርስባት እንዳስጠነቀቀች የሚያመለክት ትንተና ነው ።
ሊንክ https://iari.site/2024/02/12/the-nile-once-more-dictating-egypts-actions-in-the-horn-of-africa/
Al Arabiya English
የመረጃው እንድምታ
የኢትዮጵያ ሃይሎች ንፁሀን ዜጎች ላይ ወደአርባ አምስት የሚጠጋ ሰው መግደላቸውን የመብት ተሟጋች ቡድን ማሳወቁን የሚያመለክት ጽሁፍ ነው ።