የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች

Ap News
- የኢትዮጵያ ውስጥ የጅምላ እስራት አለ የሚል ሀሳብ ያለው ዘገባ ነው።
- የአማራ ክልልን ከፋኖ ጋር የተያያዘ ውዝግብ የመንግስት አካላት የጅምላ እስራት በማካሄዳቸው የተነሳ እንደሆነ ነው የጻፈው።
- መንግስት ፋኖ የተባሉ አካላትን ለህግ ለማቅረብ የሚሄድበት አግባብ ተገቢ እንዳልሆነም አድርጎ ነው የገለጸው።
- ለተጨማሪ ሊንኩን ይጫኑ
ሊንክ ፟- https://apnews.com/article/politics-kenya-africa-ethiopia-arrests-324b72c41ce1d991db8ff222e8469887
All Africa
- የኢትዮጵያ ድንበር በሰሜኑ ክልል በነበረው ግጭት የተኩስ አቁም ስምምነት ሲደረግ ብዙ ንብረቶች መውደማቸውን የሚተነትን ነው።
- የአፋር ክልል ተፈናቃዮች ወደ መኖርያቸው ለመመለስ እርዳታ እድሚፈልጉ መግለጻቸውን ነው የጻፈው።
- ህወሐት የሚባል አሸባሪ ቡድን ባወደማቸው መንደሮች ብዙ አስከፊ ነገሮችን ፈፅሞ እንደሄደም ለማሳየት ሞክሯል
- ለተጨማሪ ሊንኩን ይጫኑ
ሊንክ ፟- https://allafrica.com/stories/202206030030.html
The Africa report
- በአማራ እና በአብይ መካከል ያለውን አዲስ ፍጥጫ ብሎ ያመጣው ዘገባ ነው ።
- አማራው መንግስትና የተባለው ቡድን መካከል በተፈጠረው የህግ ማክበርና የማስከበር ውዝግብ በኢትዮጵያ ገዥ ፓርቲ ላይ ማኩረፉን ለማሳየት ሞክሯል።
- መንግስት እነዚህን ልዩነቶች እየሰፋ መሄድ ይችላል? በሚል መጠየቅ አለበት በማለት አጀንዳው እያመራ ያለው ፋኖ ለተባለው እራሱን በጎ ፍቃደኛ ነኝ ብሎ ለሚጠራው ቡድን የክልሉን ህዝብ ወደ ተቃውሙና ዓመጽ ለማነሳሳት እየሞከረ እንዳለ ነው የገለጸው ።
- ለተጨማሪ ሊንኩን ይጫኑ
ሊንክ ፟- https://www.theafricareport.com/210237/ethiopias-new-rift-amhara-
Ahram Online
- በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ አማፂያን ባደረሱት ጥቃት የሁለት ሰዎች ህይወት እዳለፈ ዘገባው የሚያስረዳ ነው።
- በጋንቤላ በተነሳው ግጭት ኢትዮጵያን ለረጅም ጊዜ ሲቆጣጠር ከነበረው ከህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ጋር ጥምረት በፈጥረው ከነበሩ በጋምቤላ የነጻነት ግንባር እና በኦሮሞ ነጻነት ሰራዊት ጋር በመተባበር እንደሆነ አስታውሶ መንግስትም እንዚህ አካላት ለህግ የማቅረብ ሥራን እየሠራ እንደሆነ በግልጽ ያስቀመጠ ዘገባ ነው።
- ለተጨማሪ ሊንኩን ይጫኑ