በሀገራችን ወቅታዊ ጉዳይ ላይ የውጭ ሚዲያዎች ዘገባ
ጥቅምት 8 /2017 ዓ.ም Oct 18 2024
Sudantribune
ሂዩማን ራይትስ ዎች (HRW) የኢትዮጵያ መንግስት ከጦርነት ለማምለጥ ሀገራቸውን ጥለው የተሰደዱ ሱዳናውያን ስደተኞችን ለመጠበቅ አፋጣኝ እርምጃ እንዲወስድ መጠየቁን ። ከኤፕሪል 2023 ጀምሮ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ሱዳናውያን በኢትዮጵያ ውስጥ ደህንነትን ጠይቀዋል፣ነገር ግን ጥቃት እና መፈናቀል እንደገጠማቸው በማንሳት የ HRW ሪፖርት የታጠቁ ሃይሎች ስደተኞች ላይ ያነጣጠሩ ሲሆን የኢትዮጵያ የጸጥታ ሃይሎችም በዚህ በደል ላይ እጃቸው እንዳለበት አሳስቧል። HRW ስደተኞቹን ወደ ሱዳን እንዲመለሱ ማስገደድ አለማቀፋዊ ህግን የሚጻረር መሆኑን በመግለጽ ሁሉም ወገኖች ሰብአዊ መብቶችን እንዲያከብሩ እና ለሰብአዊ ርዳታ በሰላም እንዲተላለፉ መጠየቁን መነሳቱ ይትነትናል። ዋና ዋና ነጥቦች
- ስደተኞች በአካባቢው በሚገኙ ታጣቂዎችና እና በተዋጊዎች ግድያ፣ድብደባ እና አፈና ሲደርስባቸው መቋቋማቸው ፣የኢትዮጵያ የጸጥታ ሃይሎች ሳይቀር በደል ሲፈጽሙ መኖራቸው
- በመንግስት ታጣቂዎች እና በፋኖ ታጣቂዎች መካከል ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እየተባባሰ የመጣው ጦርነት እነዚህን ስደተኞች የበለጠ ስጋት ላይ መጣሉ
- ታጣቂዎች በስደተኞች ላይ ያነጣጠሩ ሲሆን የኢትዮጵያ የጸጥታ ሃይሎች ሳይቀሩ ድብደባ እያደረሱ እንደሆነ እና በግዳጅ ወደ ሱዳን መመለስን ጨምሮ በዚህ ግፍ እጃቸው እንዳለበት መዋል
- ኢትዮጵያ ውስጥ መቆየት ካልፈለግን ወደ ሱዳን መመለስ እንዳለብን መነገሩ
- HRW ስደተኞቹን ወደ ሱዳን እንዲመለሱ ማድረግ ዓለም አቀፍ ህግን የሚጻረር መሆኑን አጽንኦት መስጠቱ
ሊንክ https://sudantribune.com/article292206/
Newarab
የሱዳን ስደተኞች በኢትዮጵያ እየተከሰቱ ባሉ ግጭቶች ሳቢያ ለከፍተኛ ስጋት መጋለጣቸውን ሂውማን ራይትስ ዎች ዘግቧል። የፋኖ ታጣቂ ቡድንን ማንነት ገልጸዋል። 23 ሚሊየን ህዝብ የሚኖርበት የአማራ ክልላዊ መንግስት የጣለው የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ በሰኔ ወር ቢያበቃም ነገርግን ሁከትና ብጥብጥ መፍጠሩን መቀጠሉን በማንሳት በመስከረም ወር ከፍተኛ ቁጥር ያለው የፌደራል ሃይል በማሰማራት መቀጠሉን አንስትዋል በተጨማሪም ቀጠናው ከሱዳን ጋር የሚዋሰን ሲሆን እ.ኤ.አ. ከ2023 ጀምሮ በራፒድ ደጋፊ ሃይሎች እና በሀገሪቱ ገዥ አብዱልፈታህ አል ቡርሃን መካከል የእርስ በርስ ጦርነት ውስጥ የምትገኝ ሲሆን HRW የኢትዮጵያ መንግስት ካምፖችን በአካባቢው ግጭት በተጋለጡ አካባቢዎች አስቀምጧል ሲል መክሰሱንና በማንሳት በሱዳን ውስጥ ጦርነት መቀስቀሱን በማንሳት ነገር ግን መንግስት ውሱን ደህንነት” ብቻ እየሰጠ እንደሚገኝ መነሳቱን የሚያብራራ ነው። · የሪፖርቱ ቁልፍ ግኝቶች በኢትዮጵያ የሚገኙ ሱዳናውያን ስደተኞች ከአንድ አመት ከተለያዩ የታጠቁ አካላት የጥቃት ኢላማ መሆናቸውን በማንሳት ግድያ፣ድብደባ፣ዝርፊያ እና የግዳጅ ስራ ሲደርስባቸው መቆየታቸው· ሂዩማን ራይትስ ዎች (HRW) ባወጣው ዘገባ በሁለት ካምፖች አቅራቢያ “ታጣቂዎች እና የአካባቢው ታጣቂዎች ግድያ፣ ድብደባ፣ ዝርፊያ እና በግዳጅ የጉልበት ሥራ ፈጽመዋል” መባሉ· በዚህ አመት መጀመሪያ ላይ በሶስት ካምፖች እና በመተላለፊያ ማእከል ውስጥ ከሚገኙ 20 ስደተኞች ጋር የስልክ ቃለ ምልልስ ያደረገው HRW እንዳለው ጥቃቱ ከሰኔ 2023 ጀምሮ እንደቀጠለ መነሳቱ· • “ከሱዳን ከወጣን ጀምሮ አስተማማኝ ደህንነት እንፈልግ ነበር ነገር ግን ድብደባ እና ዘረፋው መቋቋም እንዳቃታቸውና “ኢትዮጵያ ውስጥ መቆየት ካልፈለግን ወደ አገራችን፣ ወደ ሱዳን ተመለሱ እያሉ ይሰድቡን ጀመር።” በማለት ስደተኞቹ መግለጻቸውን መነሳቱ
ሊንክ https://www.newarab.com/news/sudanese-refugees-face-grave-risks-ethiopia-clashes-hrw
Peaceau
የአፍሪካ ህብረት በኢትዮጵያ የኢፌዲሪ እና በህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ህወሀት) መካከል በተደረገው ዘላቂ የጦርነት ስምምነት (COHA) ሁለተኛ የስትራቴጂክ ነጸብራቅ ስብሰባ አካሄደ። ስብሰባው የተከናወኑ ተግባራትን ገምግሟል፣ ተግዳሮቶችን የዳሰሰ እና ለስኬታማ ትግበራ ስልቶች ተዘጋጅቷል። በስብሰባው ላይ ፓርቲዎች፣ ታዛቢዎች እና የአፍሪካ ባለሙያዎች ተሳትፈዋል። ትኩረቱ የተፈናቀሉ ዜጎች መመለስ እና ትጥቅ ማስፈታት፣ ማፍረስ እና የመቀላቀል ሂደቶች ላይ ያተኮረ ፖለቲካዊ ውይይት ላይ እንደነበር የሚያብራራ ነው።
ዋና ዋና ነጥቦች
- ሂዩማን ራይትስ ዎች (HRW) ባወጣው ዘገባ በሁለት ካምፖች አቅራቢያ “ታጣቂዎች እና የአካባቢው ታጣቂዎች ግድያ፣ ድብደባ፣ ዝርፊያ፣ ቤዛ ወስደዋል እና በግዳጅ የጉልበት ሥራ ፈጽመዋል” መባሉ
- ጥቃቱ ከሰኔ 2023 ጀምሮ እንደቀጠለ ሲሆን በዚህ አመት መጀመሪያ ላይ በሶስት ካምፖች እና በመተላለፊያ ማእከል ውስጥ ከሚገኙ 20 ስደተኞች ጋር የስልክ ቃለ ምልልስ ያደረገው HRW እንዳለው ።
- “ኢትዮጵያ ውስጥ መቆየት ካልፈለግን ወደ አገራችን፣ ወደ ሱዳን እንመለስ እያሉ ይሰድቡን ጀመር”
ሊንክ https://www.peaceau.org/en/article/second-strategic-reflection-held-on-implementing-ethiopia-s-coha