Ethiopian Truth Media

The Enemy Of Truth Is Blind Acceptance.

Your homeland is rising-together, let’s turn progress into prosperity! Invest in your Origin Ethiopia!

ለዳንጎቴም ለዳያስፖራ ኢትዮጵያዊም ጥሪው አንድ ነው ። ኢንቨስት በ #ኢትዮጵያ! #InvestInEthiopia  #EthiopiaRising @Reuters @AFP @bpolitics @BBCAfrica @CNNAfrica @AJEnglish @AsstSecStateAF @MikeHammerUSA @EUSR_Weber pic.twitter.com/ZKINI0vz9i Share on X ዳንጎቴ በ2.5 ቢሊዮን ዶላር ኢትዮጵያን መርጧል፣ አንተም ዳያስፖራው ባለህ ሀብት ኢንቨስትመንቱን ተቀላቀል! #InvestInEthiopia  #EthiopiaRising @SFRCdems @SenateForeign @HouseForeign @hr  @JosepBorrellF @StateDept @FCDOGovUK @MikeHammerUSA pic.twitter.com/bO0UdyXTwi Share on X የአፍሪካ ታላቅ ቢሊዮኔር ኢትዮጵያን ለኢንቨስትመንት መልካም መዳረሻ አድርጎ መርጧል። ይህ ለዳያስፖራው የሀገሪቱን አቅም ያሳያል። አሁን የአንተ ተራ ነው! #InvestInEthiopia  #EthiopiaRising @EUSR_Weber @HannaTetteh @LaetitiaBader @KenRoth @amnest pic.twitter.com/I0MTvqGWNr Share on X የዳንጎቴ የማዳበሪያ ፋብሪካ በሺዎች የሚቆጠሩ የሥራ እድሎችን ይፈጥራል!። ዳያስፖራ አስተውል በኢንቨስትመንትህ በዚህ ሀገራዊ እድገት ላይ ቁልፍ አካል ሁን! #InvestInEthiopia  #EthiopiaRising @BradSherman @ChrisCoons @SFRCdems @SFRCdems @HouseForeign @UKParliament pic.twitter.com/I0MTvqGWNr Share on X እያንዳንዱ ሀብትህን እና ዶላርህን አገርህ ላይ ብታውል በኢትዮጵያ በሺዎች የሚቆጠሩ ቀጥተኛ እና ተዘዋዋሪ ሥራዎችን ይፈጥራል። #InvestInEthiopia  #EthiopiaRising @EU_Commission @eucopresident @vonderleyen @JanezLenarcic @PowerUSAID @USAmbUN @CanadaFP pic.twitter.com/rNVH673jqg Share on X ኢትዮጵያ፣ የአፍሪካ ኢንቨስትመንት ማዕከል! የዳንጎቴ ተሳትፎ ኢትዮጵያ በምሥራቅ አፍሪካ ውስጥ ለኢንቨስትመንት ማዕከል መሆኗን ያረጋግጣል። የአንተ ኢንቨስትመንት ይህን ራዕይ ያጠናክራል። #InvestInEthiopia  #EthiopiaRising @eu_eeas @SFRCdems @SenateForeign @HouseForeign pic.twitter.com/js9cr13BQU Share on X የምግብ ዋስትናን እንደግፍ! የዳንጎቴ ፋብሪካ በዓመት 3 ሚሊዮን ቶን ማዳበሪያ በማምረት የኢትዮጵያን የምግብ ዋስትና ያጠናክራል። ዳያስፖራ የሆንን ሁሉ በብዙ ተያያዥ ኢንቨስትመንት በመሳተፍ  ለዚህ ታላቅ ግብ አስተዋፅዖ እናድርግ። #InvestInEthiopia  #EthiopiaRising @eucopresident pic.twitter.com/FoBUkCVCJa Share on X ከዳንጎቴ ጋር ተቀላቀል፣ ታሪክ ፍጠር! አልኮ ዳንጎቴ በኢትዮጵያ ታሪክ እየፈጠረ ነው። ዳያስፖራ በኢንቨስትመንትህ ይህን የሀገርህን ታሪካዊ ጉዞ አካል ሁን። በፈለግከው መስክ ኢንቨስት በሀገርህ ላይ አድርግ ። #InvestInEthiopia #EthiopiaRising @JosepBorrellF @trussliz @UKParliament pic.twitter.com/yG2G1qVLXT Share on X የዳንጎቴ መልካም ምሳሌ እንደሚያሳየው፣ ኢትዮጵያ ለኢንቨስትመንት እየተመቸች እንደሆነ ነው! ኢትዮጵያ ለኢንቨስተሮች ምቹ የሆነ የህግ ማዕቀፍ እና ማበረታቻዎችን እያቀረበች ነው። አሁን ከዳንጎቴ 2.5 ቢሊዮን አነቨስትመንት ተማሩ  እድሉን ያዙ! #InvestInEthiopia  #EthiopiaRising @CanadaFP @UN_HRC @vonderleyen pic.twitter.com/9n6tiLsaHo Share on X ትንሽ ኢንቨስትመንት፣ ትልቅ ተፅዕኖ!” እንደ 100,000 ዶላር ያለ ትንሽ ኢንቨስትመንት እንኳን በኢትዮጵያ ትልቅ ለውጥ ሊያመጣ ይችላል። የዳንጎቴ ከፍ ያለ የ2.5 ቢሊዮን ተሳትፎ ይህን አቅም ያሳያል። #InvestInEthiopia #EthiopiaRising @Reuters @AFP @bpolitics @BBCAfrica  pic.twitter.com/mcyRdfbrvq Share on X የአፍሪካን የወደፊት ተስፋ በኢትዮጵያ እንገንባ! ዳንጎቴ ኢትዮጵያን ለአፍሪካ ኢንዱስትሪያላይዜሽን መድረክ አድርጎ መርጧል። ትውልድ አትዮጵያዊ ሁሉ የዚህ ታሪክ አካል ሁን! ጥሪው ለሁሉም ክፍት ነው ። #InvestInEthiopia #EthiopiaRising @CNNAfrica @AJEnglish @AsstSecStateAF pic.twitter.com/7w6Kus8vKx Share on X ከ130 ሚሊዮን ህዝብ ጋር ገበያ ተካፈል! የኢትዮጵያ ትልቅ የሸማቾች ገበያ እና የዳንጎቴ ፕሮጀክት ለኢንቨስትመንት የተለያዩ እድሎችን ይሰጣል። አሁን ሁልህም ተቀላቀል! በሀገርህ በህዝብህ ፊት ሀብትህን ኢንቨስት አድርግ!  #InvestInEthiopia  #EthiopiaRising @MikeHammerUSA @EUSR_Weber pic.twitter.com/bO0UdyXTwi Share on X ሀገርህን ለቀጣይ ትውልድ አሳምር! የዳንጎቴ ፕሮጀክት ኢትዮጵያን በምግብ ራስን ለመቻል እና ኢንዱስትሪያል ማዕከል እንድትሆን ያደርጋል። በሁሉን አቀፍ የኢንቨስትመንት ጥሪ ላይ ሁሉም የኢትዮጵያ ዲያስፖራ  ለቀጣዩ ትውልድ ቅርስ የሚሆን ስራ በመስራት ሀገሩን ይገንባ! #InvestInEthiopia  #EthiopiaRising @SFRCdems pic.twitter.com/ZKINI0vz9i Share on X የት አላችሁ? አልሰማንም እንዳትሉ፡፡ ኢትዮጵያ የቀጥታ የውጭ ኢንቨስትመንትን በመሳብ የምስራቅ አፍሪካ ተመራጭ ሀገር ሆናለች፡፡ ይምጡና መዋዕለ ንዋይዎን ያፍስሱ፡፡#በኢትዮጵያ ኢንቨስት ያድርጉ! #InvestInEthiopia  #EthiopiaRising http://pic.twitter.com/FoBUkCVCJa Share on X ምርትና አገልግሎትዎ ገበያ አጥተዋል? እንግዲያውስ የ130ሚልዮን ባለቤት በሆነችው በኢትዮጵያ ይምጡና ኢንቨስት ያድርጉ፡፡ የምርትና አቅርቦትና ፍላጎት አለመጣጠን አይኖርም ብለው አይስጉ፡፡ ቁጥራችን ብዙ ነው፡፡ #InvestInEthiopia  #EthiopiaRising  @Reuters @AFP @bpolitics @BBCAfrica http://pic.twitter.com/F4s9X5ZwEA Share on X ወልዳ ያሳደገችንን ሀገር ጥለን በሌሎች ሀገር መዋዕለ ንዋያችንን ያሳረፍን ከአሊኮ ዳንጎቴ ትምህርት በመውሰድ በዘርፈ ብዙ የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ላይ እንሳተፉ፡፡ ምቹ አሰራር፣ ልዩ ድጋፍ፣ የተሻለ አማራጭ አለ፡፡ ይምጡ በኢትዮጵያ አሻራዎን ያሳርፉ፡፡ #በኢትዮጵያ ኢንቨስት ያድርጉ! #InvestInEthiopia  #EthiopiaRising @CNNAfrica pic.twitter.com/F4s9X5ZwEA Share on X ሀገር መውደድ የተፈጥሮ ሀብቷንና ዜጎቿን መጥቀምና ራስንም መጥቀም ነው፡፡ በአውሮፓና በአሜሪካ መዋለ ንዋታችሁን አፍሣችሁ ለኢትዮጵያ ስማችሁ ብቻ የተረፈን ዲያስፖራዎች ሆይ ግዜው የእናንተ ነው፣ ከናይጄሪያዊው ባለሀብት ተማሩ፡፡ #በኢትዮጵያ ኢንቨስት ያድርጉ! #InvestInEthiopia  #EthiopiaRising @AJEnglish pic.twitter.com/50ordiR1Lr Share on X ለሀገርዎ አንድ ጠጠር ማበርከት ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ የብዝሀ ህይወት እና የእምቅ የተፈጥሮ ሀብት ባለቤት የሆነችው ኢትዮጵያ ይምጡና በግብርናው፣ በኢንዱስትሪ፣ ማንፋክቸሪንግ፣ በቴክኖሎጂ፣ በአገልግሎት..ዘርፍ ይሰማሩ ብላዎታለች፡፡  #በኢትዮጵያ ኢንቨስት ያድርጉ! #InvestInEthiopia  #EthiopiaRising @AsstSecStateAF pic.twitter.com/50ordiR1lR Share on X የ13 ወር ፀጋ ባለቤት፣ የድንቅ ተፈጥሮ ሀብት መገኛ፣ የ130 ሚልዮን ህዝብ መገኛ፣ የታሪክና የጠንካራ የስራ ባህል ያላት ኢትዮጵያ እጆቿን ዘርግታ ኑልኝ! ተጠቅማችሁ ህዝቦቿን ጥቀሙ እያለች ትጣራለች፡፡ #በኢትዮጵያ ኢንቨስት ያድርጉ! #InvestInEthiopia  #EthiopiaRising @EUSR_Weber pic.twitter.com/SGMwOUATj8 Share on X ካለፈ በኋል መቆጨት እንዳይመጣ ይህን ግዜ መንግስት ያመቻቻቸውን መልካም እድሎች፣ ማበረታቻዎች፣ የፖሊሲ ማሻሻያዎችን እና ሌሎች ዘርፈ ብዙ እድሎችን ተጠቅመው በኢትዮጵያ እውቀትና መዋዕለ ነዋይዎን ያፍስሡ፡፡ #InvestInEthiopia  #EthiopiaRising @SFRCdems @SenateForeign @HouseForeign pic.twitter.com/SEi5ascsbj Share on X በኢትዮጵያ የሐይል መቆራረጥ ብሎ አይታሰብም፡፡ የታላቁ ህዳሴ ግድብ እንኳን ለሀገር ውስጥ ለጎረቤት ሀገራትም ግብዓት መሆን ይችላልና፡፡ እርስዎ ፋብሪካዎን በመረጡት የሀገሪቱ ክፍል መትከል፣ ማምረት፣ ለውጭና ለውስጥ ገበያ ምርትትዎን መሸጥ ነው ከእርስዎ የሚጠበቀው፡፡ #በኢትዮጵያ ኢንቨስት ያድርጉ! #InvestInEthiopia #EthiopiaRising @hr @JosepBorrellF @StateDept @FCDOGovUK @EUSR_Weber… Share on X የሀገር ፍቅር ሀገርን በመውደድ፣ ያለንን እውቀትና ክህሎት ሀገር ለመለወጥ መጠቀም፣ ማልማት፣ በስራ ፈጠራ ላይ መሰማራት፣ ለስራ አጥ ዜጎች የስራ እድል መፍጠር፣ የተፈጥሮ ሀብቷን ወደ ልማት መለወጥና ማበልጸግን ይጠይቃል፡፡ #InvestInEthiopia  #EthiopiaRising @HannaTetteh @LaetitiaBader pic.twitter.com/tnsAXK3bD6 Share on X እምዬ ኢትዮጵያ ዲያስፖራ ልጆቿን ኑ! ኑ! እያለች እየተጣራች ነው፡፡ ታዲያ ለዳንጎቴ የተመቻቸ እድል ለአንተም ነውና መጠህ ስራ፡፡ የሰው ሀገር የሰው ነውና ሞትና ሀብቴን በሀገሬ ብለህ ጓዝህን ጠቅልለህ በኢትዮጵያ አልማ! #InvestInEthiopia  #EthiopiaRising @KenRoth @amnest @BradSherman pic.twitter.com/rNVH673jqg Share on X የምስራቅ አፍሪካ የውሃ ማማ፣ በንፋስና ፀሐይ ሀይሎች የታደለች፣ በግሪን ሀይል ምንጭ በአፍሪካ ቀዳሚዋ ሀገር ኢትዮጵያ ለውጭ ባለሀብቶችና ለትውልደ ኢትዮጵያውያን በሯን ክፍት አድርጋለች! ምን ይጠብቃሉ ይምጡና እድሉን ይጠቀሙ፡፡ #InvestInEthiopia  #EthiopiaRising @ChrisCoons @SFRCdems pic.twitter.com/js9cr13BQU Share on X የ3ሺህ ዓመታት ታሪክ ባለቤት፣ የ11በዩኒስኮ የተመዘገቡ ቅርሶች ባለቤት፣ የዘርፈ ብዙ ባህሎችና ቋንቋዎች መገኛ፣ በቱሪዝም ዘርፍ ያልተነኩ ሀብቶች ባሏት ኢትዮጵያ መዋዕለ ነዋይዎን ያሳርፉ፡፡ #InvestInEthiopia  #EthiopiaRising @SFRCdems @UKParliament @EU_Commission @eucopresident pic.twitter.com/FoBUkCVCJa Share on X የታላላቅ ስኬቶች ምንጭ ታላላቅ አሳቢዎች ናቸው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ ታላቅ አስበው አገራችንን ታላቅ እያደረጉ የሚገኙ  መሪ ናቸው፡፡ #InvestInEthiopia  #EthiopiaRising @vonderleyen @JanezLenarcic @USAmbUN @CanadaFP @eu_eeas @SFRCdems pic.twitter.com/9n6tiLsaHo Share on X ልማት ሰላምን ያመጣል፤ የአገራችን ብዙዎቹ ችግሮች ከድህነታችን የሚመነጩ ናቸው፤ የማዳበሪያ ፋብሪካውና የሌሎች ፕሮጀክቶች ትርጉም ከኢኮኖሚም በላይ የሆነና ሁሉ አቀፍ ችግራችንን የሚቀርፍ ነው፡፡ #InvestInEthiopia  #EthiopiaRising @eucopresident @trussliz @CanadaFP @UN_HRC pic.twitter.com/mcyRdfbrvq Share on X አሊኮ ዳንጎቴ የኢትዮጵያን ህዝብ ጠ/ሚኒስትር አብይ ወርቅ መሪ ናቸውና እንደ ወርቅ ጠብቋቸው የሚለው ምክራቸው ዝም ብሎ የተነገረ አይደለም፡፡ የጠቅላይ ሚኒስትሩ ፍላጎት አገሬን አልማልኝ የሚል ብቻ ስለሆነ ነው፡፡ #InvestInEthiopia  #EthiopiaRising @Reuters @AFP @bpolitics @BBCAfrica pic.twitter.com/7w6Kus8vKx Share on X የዳንጎቴ ማዳበሪያ ፋብሪካ መንግስት የምግብ ዋስትናን ከመሰረቱ ለማረጋገጥ የያዘው ጽኑ አቋም ማሳያ ነው፡፡ @CNNAfrica @AJEnglish @AsstSecStateAF @EUSR_Weber @SFRCdems @SenateForeign @HouseForeign @hr  @JosepBorrellF @StateDept @FCDOGovUK pic.twitter.com/ZKINI0vz9i Share on X የማዳበሪያ ፋብሪካውና የህዳሴ ግድብ የዘመናችን የአገራችን አንድነት ማስተሳሰሪያ ዋና ጠንካራ ገመዶች ናቸው፡፡ ይሳተፉ! #InvestInEthiopia  #EthiopiaRising @EUSR_Weber @HannaTetteh @LaetitiaBader @KenRoth @amnest @BradSherman @ChrisCoons @SFRCdems pic.twitter.com/bO0UdyXTwi Share on X ለማዳበሪያ ፋብሪካው የዓለም አቀፍ ሜዲያዎች የሰጡትን ሽፋንና ትኩረት ስንመለከት ፋብሪካው ለአገራችን ሉዓላዊነት፣ ነጻነትና ራስን መቻል ያለውን ፋይዳ ይነግረናል፤ ምክንያቱም ምዕራባውያን አገሮች የሚለወጡበትን ሚስጢር ያውቁታልና፡፡ #InvestInEthiopia  #EthiopiaRising @SFRCdems @UKParliament pic.twitter.com/yG2G1qVLXT Share on X

  የማዳበሪያ ፋብሪካ በአርሶ አደሩ በኩል ሳይቀር ሲጠየቅ የነበረ ነገር ግን ከማዳበሪያ የውጭ ግዥ ገንዘብ ማሸሽ የለመዱ ያለፈው ስረዓት ደላሎች ችላ ብለውት የነበረ ፕሮጀክት ነበር፤ ምስጋና ሁሉንም የአገር ሀብት አገር ላይ ለማዋል ለሚሰሩት አገር ወዳዱ ጠ/ሚኒስተር አብይ ይሆንና ይኸውና ዛሬ ተበሰረ፡፡ ምስጋና ይገባል! #InvestInEthiopia #EthiopiaRising @EU_Commission @eucopresident… Share on X

ዳበሪያ ፋብሪካው ይዟቸው የሚመጣውን ሌሎች እድሎች ስንመለከት እውነትም የአገራችን ብልጽግና ጊዜ የማይወስድ ነው እንድንል ያደርገናል፡፡ #InvestInEthiopia  #EthiopiaRising @vonderleyen @JanezLenarcic @USAmbUN @CanadaFP @eu_eeas @SFRCdems @eucopresident @trussliz @CanadaFP @UN_HRC pic.twitter.com/mcyRdfbrvq Share on X የኢኮኖሚ ሪፎርሙን ተከትሎ እየጨመረ የመጣው የውጭ ምንዛሬ ክምችት ማዳበሪያን በራስ አቅም በማምረትና ምንዛሬን በማስቀት ሲደገፍ ሁሉም የንግድ አለመጣጣሞች በአጭር ጊዜ እየተስተካከሉ ይመጣሉ፡፡ #InvestInEthiopia  #EthiopiaRising @vonderleyen @JanezLenarcic @USAmbUN @CanadaFP @eu_eeas @SFRCdems pic.twitter.com/vxkVMj0KA5 Share on X

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *