ሰኔ 14፣ 2013 ሁለት ነገር እንትከል። በካርዳችን ዴሞክራሲን።፣ በእጃችን ችግኞችን። ድምጻችን ለመስጠት ሰኔ 14 ቀን በነቂስ እንውጣ። #አረንጓዴዐሻራችንን በማሳረፍ፤ ኢትዮጵያን ለማልበስ የሚደረገውን...
News
የመስቀል አደባባይ ብዙ ያየ ብዙ ያሳለፈ የማንነታችን ክፋይ የመሰብሰቢያችን ሲሳይ ነው። የብዙ ሀገር መሪዎችን ተቀብሎ አስተናግዷል፣ በህልፈተ ህይወት የተሰናበቱ ታላላቅ...
ታላቅነት ትልቅነትን ይፈጥራል እንጂ ትልቅነት ታላቅነት አይፈጥርም። ግሪክና ሮም ዓለምን የቀረጹት በትልቅነታችው ሳይሆን በታላቅነታቸው መሆኑን መርሳት የለብንም። በእንግሊዝ ግዛት ፀሐይ...
የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ፌስቡክ ገጽ ከፍተኛ ተሳትፎ (Engagement) እና መስተጋብር (Interaction) ከሚያሳዩ የአለም መሪዎች ገጽ አንዱ እንደሆነ ተገለፀ። ፌስቡክን...
እንኳንስ በአሉባልታ ውድ ጊዜያችን ልናጠፋ ይቅርና ለዘመናት የተነባበረውን የአገራችንን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ችግሮች ለማቅለል በሂደትም ለመፍታት ብዙ መስራት ይጠበቅብናል፡፡ ከድህነትና ኋላቀርነት...
በ 2010 ዓም ሀገር የማስተዳደር ኃላፊነትን ስረከብ የቴሌኮሙዩኒኬሽን ዘርፉን ወደግል ለማዛወር እና ለሀገር ውስጥም ሆነ ለውጭ ባለ ሀብቶች ለመክፈት ያለኝን...
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ለ 2014 በጀት ዓመት የ 561.7 ቢሊዮን ረቂቅ በጀት ዛሬ አጸደቀ፡፡ የ10 ዓመቱን መሪ ዕቅድ መሠረት በማድረግ...
በትግራይ ክልል በተቀናጀ ሁኔታ ሰብአዊ ድጋፍ እየቀረበ መሆኑን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት የፕሬስ ሴክሬታሪያት የውጭ ቋንቋዎችና ዲጅታል ሚዲያ ኃላፊ ወይዘሮ...
በመከላከያ የሠራዊት ውስጥ ጠንካራ አቅም መገንባቱን የመከላከያ የሠራዊት ግንባታ ሥራዎች ዋና አስተባባሪ ሌ/ጄ ባጫ ደበሌ አስታወቁ። በመከላከያ ሠራዊት በኅብረት ሥልጠና...
"ችግሮቻችንን ሁሉ ውጫዊ ከማድረግ ይልቅ የውስጥ ጉዳዮቻችንን በማየት ማስተካከል ላይ ማተኮር ያስፈልጋል" ... አትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገብረሥላሴ "ችግሮቻችንን ሁሉ ውጫዊ...