Ethiopian Truth Media

The Enemy Of Truth Is Blind Acceptance.

የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች

ታህሳስ 9   | Dec. 19, 2023

 Reuters

የመረጃው እንድምታ

የሳፋሪኮም የኢትዮጵያ ጥረት የቴሌኮም ኢንቨስተሮች ሊሆኑ የሚችሉ ሰዎችን እንደሚያስቀር የሚያብራራ ነው።

ሊንክ    – https://www.reuters.com/business/media-telecom/safaricoms-ethiopia-struggle-deters-potential-telecoms-investors-2023-12-19/

Middle east Monitor

የመረጃው እንድምታ

ኢትዮጵያ በ 88ኛው የአየር ሀይል ቀን አከባበር ላይ ለቱርክ ሰው አልባ አውሮፕላን ዋና ስራ አስፈፃሚ ባይራክታር የክብር ሜዳሊያ መስጠቷን ያብራራል።

ሊንክ    – https://www.reuters.com/business/media-telecom/safaricoms-ethiopia-struggle-deters-potential-telecoms-investors-2023-12-19/

Sharjah24

የመረጃው እንድምታ

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚንስትር ‘ጥቁር አንበሳ’ የአየር ትዕይንት መታደማቸውን የሚያብራራ ነው።

ሊንክ    – https://www.middleeastmonitor.com/20231218-ethiopia-awards-medal-of-honour-to-turkiye-drone-ceo-bayraktar/

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *