ድምፃችን ለነፃነታችንና ለሉአላዊነታችን
“ድምፃችን ለነፃነታችንና ለሉአላዊነታችን ” በሚል መሪ ቃል ወጣቶችን ያሳተፈ ሰላማዊ ሠልፍ እየተካሄደ ነው
“ድምፃችን ለነፃነታችን” በሚል መሪ ቃል የውጭ ጣልቃ ገብነትን የሚያወግዝ ወጣቶችን ያሳተፈ ሰላማዊ ሰልፍ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው።
የአገሪቱን ሉአላዊነት የሚፈታተኑ ተግባራት የተለያዩ የውስጥ እና የውጭ ሃይሎች አሉታዊ ተጽእኖ ለመፍጠር እንቅስቃሴ እያደረጉ መሆኑን ተከትሎ ይህንን እኩይ አላማና ጣልቃ ገብነት የሚያወግዝ ሰልፍ በመካሄድ ላይ ነው።