የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች
All Africa
- እትዮጵያ መንግስት በሱዳን የድንበር ግጭትን ለመፍታት ቁርጠኝነቱን በድጋሚ መግለፀዋን የሚያሳይ ዘገባ ነው።
- የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ ባለፈው ባወጣው መግለጫ ላይ “ሱዳን የኢትዮጵያን ግዛት በህገ ወጥ መንገድ ጥሳለች፣ ኢትዮጵያ ግን በዲፕሎማሲያዊ ጥረት ላይ እንደምትገኝ ዘገባው ፅፎል ።
- የኢትዮጵያን ጥረት በዝርዝር የገለጹት አምባሳደር ዲና፣ የኢትዮጵያ መንግስት የሁለትዮሽ ግንኙነቶችን መጠቀሚያ ማድረግን ጨምሮ ጉዳዩን ለመፍታት ለሱዳን መንግስት የሰላም ድርድር አቅርቦቶችን በተከታታይ ሲያቀርብ መቆየታቸውን እንደሳወቁ ዘገባዉ ለመተንተን ሞክሯል ።
- ለተጨማሪ መረጃ ሊንኩን ይጫኑ
ሊንክ https://allafrica.com/stories/202206110027.html
Asharq AL awsat
- ካይሮ ከናይል ተፋሰስ ሀገራት ጋር በ‘ውሃ አስተዳደር’ ትብብሯን እንዳጠናከረች ዘገባው ጸፋል።
- ግብፅ ከናይል ተፋሰስ ሀገራት ጋር በውሃ ኃብት አስተዳደር ዘርፍ በትብብር ለመስራት ፍላጎት እንዳላት የግብፅ የውሃ ሃብትና መስኖ ሚኒስትር መሀመድ አብደል አቲ ቅዳሜ ማስታወቃቸውን አያይዞ ገልፆልናል ።
- ሚኒስትሩ እንዳሉት ከናይል ተፋሰስ እና ከአፍሪካ ሀገራት ጋር ያለው የሁለትዮሽ ትብብር የግብፅ የውጭ ፖሊሲ ዋና ዋና አቅጣጫዎች ናቸው ፣ የግብፅን ሰብአዊ አቅም እና የተለያዩ ቴክኒካል እና ተቋማዊ የውሃ ላይ እውቀትን ከግምት ውስጥ እንዳለ ለማመላከት የሚያሳይ ዘገባ ነው።
- ለተጨማሪ መረጃ ሊንኩን ይጫኑ