የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች

መስከረም 26፣ | 2015 ዓ.ም – Oct 6 | 2022
Sudan Tribune
- የአፍሪካ ህብረት የህወሓት እና የኢትዮጵያ መሪዎች በደቡብ አፍሪካ የሰላም ድርድር እንዲያደርጉ ጠሪ ስለማቀረቡ የተጻፈ ነው።
የተነሱ ነጥቦች
- የኢትዮጵያ መንግስት ጥሪዉን መቀበሉ
- የአፍሪካ ህብረት ጥሪም በድርድሩን ሂደት ዙርያ የኢትዮጵያን አቋም የሚደግፍ እንደሆነ መንግስት መግለጹን
- ድርድሩም መጭው ቅዳሚ በደቡብ አፍሪካ ሊካሄድ እንደሆነ
- የአሜሪካው የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛው ማይክ ሀመርም ኢትዮጵያን ጨምሮ ወደ ኬንያና ደቡብ አፍሪካ እንደሚጓዙና ጓዟቸውም ከሠላሙ ድርድር ካግ እንደሚያያዝስ
ሊንክ https://sudantribune.com/article264973/
Reuters
- ተመድ የኢትዮጵ እየር ሀይል በትምህርት ቤት ላይ ድብደባ ማድረጉንና በዚህም ንጽሁና መሞታቸውንና መፈናቀላችውን እያስጠነቀቀ የኢትዮጵያ መንግስት እርምጃውን እንደቀጠለ የሚያሳይ ጽሁፍ ነው።
የተነሱ ነጥቦች
- ባለፈው ማከሰኞ የአየር ሀይል በወሰደ እርምጃ በትግራይ ክልል ትምህርት ቤት መመታቱን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ከህወሓት አካላት መረጃን እንዳገኘና ያንንም ሠራተኞች መረጃ እንዳረጋገጠው
- በአዲ ዳዕሮ ከተማ በተወሰደ እርምጃውም 50 ሠዎች መሞታቸው
- ይህንንም ሪፖርቱን ለኢትዮጵያ መንግስት መላኩን
ሊንክ https://www.reuters.com/world/africa/un-told-ethiopia-january-that-school-hit-air-
Aljazeera
- የኢትዮጵያ መንግስትና የትግራይ ታጋዮች የሰላም ድርድር ጥሪ መቀበላቸው በዝርዝር ለማሳወቅ የቀረብ ዜና ነው።
የተነሱ ነጥቦች
- በአፍሪካ ህብረት የቀረበው የተደራደሩ ጥሪ ሁለቱም በሁለቱም ወገ ተቀባይነት ማግኘቱን
- ከዚህ በፊትም ሁልቱም የህብረቱን አደራዳሪነት ተቀብለው እንደነበርና ነገር ግን ወደ ውግያ መመለሣችው
- ክልሉ በጦርነት ምክንያት ለከተሠተው ረሀብ ዳግም ከመቀስቀሱ በፊትም አሁንም እየተጎዳ እንድሆነ
ሊንክhttps://www.africanews.com/2022/10/05/ethiopia-agrees-to-peace-talks-with-tigrayan-rebels/