የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች

መስከረም 17፣ | 2015 ዓ.ም – SEP 27 | 2022
Aljazeera
- የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የእርዳታ መኪና በኢትዮጵያ ሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት መመታቱን የሚገልፅ ትንታኔ ነው
የተነሱ ነጥቦች
- በሰሜን ኢትዮጵያ በትግራይ ክልል በደረሰው የድብደባ ፍርስራሽ የሰብአዊ እርዳታ እና የአለም ምግብ ፕሮግራም ንብረት በሆነው የጭነት መኪና ላይ ጉዳት መድረሱን ።
- በተጨማሪም የሰብአዊ እርዳታ እና የአለም ምግብ የጭነት መኪና የሚነዳ ሹፌር እንደቆሰለ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ማስታወቁን ።
- የጭነት መኪናው ከዚህ በፊት በነበረው ግጭት ለተፈናቀሉ ቤተሰቦች የእርዳታ ቁሳቁሶችን እያደረሱ ባለበት ወቅት በሰው አልባ አውሮፕላኖች ጥቃት እንደተሰነዘረበት መግለፁን ደብሊው ኤፍ ፒ መናገሩን ።
- ከግጭቱ የተነሳ ከ ደብሊው ኤፍ ፒ ጋር የተዋዋለውን ሹፌር ማቁሰሉን እና የደብሊው ኤፍ ፒ መኪና ላይ መጠነኛ ጉዳት ማድረሱን ።
- በተጨማሪም ቃል አቀባዩ እንደተናገሩት በአካባቢው ተጨማሪ ስርጭት ይር ይቋረጥ አይቋረጥ እስካሁን መናገር አለመቻሉን ።
- በትግራይ ክልል በነበረው ጦርነት ምክንያት በግጭቱ ለተጎዱ ወገኖች ሊያደርስ የነበረው የደብሊው ኤፍ ፒ መኪና ላይ ጉዳት መድረሱን በደረሰው ከጉዳቱ ምንም አይነት እርዳታ እንዳላስገባ መናገሩን ።
ሊንክ https://www.aljazeera.com/news/2022/9/26/un-food-agency-aid-truck-hit-driver-hurt-in-
Reuters
- የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የምግብ ኤጀንሲ የእርዳታ መኪና በኢትዮጵያ ሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት መመታቱን የሚገልፅ ዘገባ ነው
የተነሱ ነጥቦች
- በትግራይ ክልል በደረሰው ድብደባ የዓለም ምግብ ድርጅት ሰብዓዊ እርዳታ ጭኖ በነበረ የጭነት መኪና ላይ ጉዳት መድረሱን
- የሰብአዊ እርዳታ እና የአለም ምግብ የጭነት መኪና የሚነዳ ሹፌር እንደቆሰለ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ማስታወቁን ።
- በትግራይ ክልል በነበረው ጦርነት ምክንያት በግጭቱ ለተጎዱ ወገኖች ሊያደርስ የነበረው የደብሊው ኤፍ ፒ መኪና ላይ ጉዳት መድረሱን በደረሰው ከጉዳቱ ምንም አይነት እርዳታ እንዳላስገባ መናገሩን ።
- በትግራይ ክልል ምዕራብ ዛና ወረዳ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የተፈጸመው የሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት መፈጸሙን የ ደብሊው ኤፍ ፒ ቃል አቀባይ ለሮይተርስ መናገራቸውን ።
- ከግጭቱ የተነሳ ከ ደብሊው ኤፍ ፒ ጋር የተዋዋለውን ሹፌር ማቁሰሉን እና የደብሊው ኤፍ ፒ መኪና ላይ መጠነኛ ጉዳት ማድረሱን
- ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ ሁለት ግብረሰናይ ሰራተኞች ለሮይተርስ እንደተናገሩት በሌላ የረድኤት ድርጅት የምግብ ማከፋፈያ ስራ በትግራይ በደረሰ ጥቃት መስተጎጉሉን ።
- የኢትዮጵያ መንግስት ኮሙዩኒኬሽን አገልግሎት በሰጠው መግለጫ መንግስት የእርዳታ ድርጅቶችን የመከላከል ስራ በሚሰራባቸው አካባቢዎች እንዳይሰሩ መጠየቁን መናገሩን ።
ሊንክ https://www.reuters.com/world/africa/un-food-agency-says-debris-drone-strike-hit-truck-northern