የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች
REUTERS
- በኢትዮጵያ የዋጋ ግሽበት በግንቦት ወር ላይ የበለጠ ጭማሪ ማሰየቱን ይዞ የወጣ ዘገባ ያመለክታል።
- ወር በወር የዋጋ ግሽበቱ 2.2 በመቶ እየናረ መምጣቱን የማዕከላዊ ስታቲስቲክስ ኤጀንሲ ሀሙስ እለት በመግለጫ አንድሳወቀ ዘገባዉ ጽፏል።
- ለተጨማሪ መረጃ ሊንኩን ይጫኑ
ሊንክ https://www.reuters.com/world/africa/ethiopias-inflation-rate-jumps-april-2022-05-06/
Africa New
- ኢትዮጵያ ከሱዳን እና ግብፅ ጋር በግድቡ ዙሪያ ድርድር ለመቀጠል ፈቃደኝነትቷን የሚነግር የቪዲዮ ዘገባ ነው።
- የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አርብ ዕለት የሰጠው መግለጫ አምባሳደሩን ጠቅሶ “ኢትዮጵያ በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ላይ በአፍሪካ ህብረት የሚመራው የሶስትዮሽ ድርድር እንደገና መንግስት ለመቀጠል ፍላጎት እንዳለው ለማብራራት ሞክሯል።
- ለተጨማሪ መረጃ ሊንኩን ይጫኑ
ሊንክ https://www.africanews.com/2022/06/10/ethiopia-willing-to-resume-dam-talks-with-egypt-sudan/
The New Arab
- ኢትዮጵያ አወዛጋቢውን የአባይ ግድብ ድርድር ከግብፅ እና ሱዳን ጋር ለመቀጠል ፈቃደኛ መሆኗን እንዳስታወቀች የሚነግር ዘገባ ነው።
- አወዛጋቢው የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በሚሊዮን ለሚቆጠሩ ኢትዮጵያውያን የኤሌክትሪክ ኃይል ያመጣል ተብሎ ቢጠበቅም፣ ሱዳን እና ግብፅ ከአባይ ወንዝ የሚያገኙትን የውሃ መጠን ይቀንሳል ሲሉ ስጋታቸውን መግላፃቸውን የሚያሳይ ነው ።
- ለተጨማሪ መረጃ ሊንኩን ይጫኑ
ሊንክ https://english.alaraby.co.uk/news/ethiopia-willing-resume-nile-dam-talks-egypt-sudan
The East African
- ኢትዮጵያ የበርበራ ወደብ ላይ የባለቤትነት ስምምነቱን ለማጠናቀቅ የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎችን ባለማሟላቷ 19 በመቶ የሚሆነውን ድርሻ እንዳጠች የሶማሊላንድ መንግስት ማስታወቁን የሚናገር ዘገባ ነው ።
- የሶማሌላንድ ፋይናንስ ሚኒስትር ሳድ አሊ ሽሬ፣ “ኢትዮጵያ የጊዜ ገደቡ ከመድረሱ በፊት አክሲዮን ለማግኘት የሚያስፈልጉትን ቅድመ ሁኔታዎች ማሟላት እንዳልቻለች” የሚያሳይ ዘገባ ነው ።
- ለተጨማሪ መረጃ ሊንኩን ይጫኑ
ሊንክ https://www.theeastafrican.co.ke/tea/rest-of-africa/ethiopia-stake-in-port-of-berbera-3845366