የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች
ነሐሴ 28 ፣ | 2014 ዓ.ም – SEP 3 | 2022
Al Jazeera
- በኢትዮጵያ መንግስት እና በህወሓት ሀይሎች ለምን አዲስ ጦርነት እንደተጀመረ የሚተነትን ነው ።
የተነሱ ነጥቦች
- በ ኢትዮጵያ መንግስት እና በህወሓት ሀይሎች መካካል የነበረው የተኩስ አቁም ስምምነት ቀርቶ አሁን ላይ ጦርነቱ እንደገና መቀስቀሱ ።
- አሁን ላይ በተነሳው ጦርነት የፊደራል መንግስት እና ህወሓት ጦርነቱን የስነሳውን ወገን እርስ በእርስ እየተወቃቀሰ መሆኑን ነው ።
- የህወሓት ሀይሎች በክልላቸው የሚገኙ የጦር ሰፈሮችን እንደተቆጠጣጠረ ።*
- የህወሓት ሀይሎች እስካሁን በነበራቸው አመታት ለሶስት አለመታት ስልጣን ላይ መቆየታቸውን ።
- በኢትዮጵያ ወታደሮች እና በአማራ አጋር ኃይሎች እና በህወሓት ሀይሎች ውጊያ እየተካሄደ መሆኑን ።
ሊንክ https://www.aljazeera.com/news/2022/9/2/explainer-why-is-there-renewed-fighting-in-
Bloomberg
- የቀድሞ የተባበሩት መንግስታት የሰላም አስከባሪ ሃይሎች የነበሩ አሁን ላይ የህወሓት ሀይሎች በመደገፍ ጦርነቱን መቀላቀላቸውን የሚያሳይ ጽሁፍ ነው
የተነሱ ነጥቦች
- ከኢትዮጵያ የተውጣጡ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ሰላም አስከባሪ ሃይል ውስጥ ያገለገሉ በመቶዎች የሚቆጠሩ የትግራይ ተወላጆች የህወሓትን ሀይል ፕሮጋንዳ መቀላቀላቸው
- እነዚህ የሰላም አስከባሪ የነበሩ ወታደሮች ይህን ሀይል በመቀላቀል ጦርነቱን እንደጀመሩ ጉዳዩን በቅርብ የሚያውቁ ሰዎች መግለፃቸው
- አሁን ላይ ግጭቱን የመንግስት ወታደሮች እና የህወሓት ሀይሎች መካከል እየሄደ መሆኑን
- ምንም እንኳን ገጭቱ ከአምስት ወራት በፊት የእርቅ ስምምነት የተደረሰበት ቢሆንም አሁን ላይ ግን እንደ አዲስ ግጭቱ እንደገና መከሰቱ አንዱ ወገን ሌላውን ወገን እየከሰሰ መሆኑን ነው ።
ሊንክ https://www.bloomberg.com/news/articles/2022-09-02/ex-un-peacekeepers-battle-for-control-
VOA
- በመንግስት እና በህወሓት መካከል የተፈጠረውን ግጭት አሜሪካ እንዳወገዘች ።
የተነሱ ነጥቦች
- በኢትዮጵያ እና በህወሓት የነበረው የተኩስ አቁም ስምምነት መፈራረስ ተከትሎ አሜሪካ ማውገዞን
- ግጭቱን ተከትሎ ያገረሸው ጦርነት ለረሃብ እና ለአፍሪካ ቀንድ አለመረጋጋት ስጋት እንደሚሆን ጭምር ማውገዛቸውን ።
- የዋይት ሀውስ የፕሬስ ሴክሬታሪ ካሪን ዣን ፒየር ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ ኤርትራ መንግስትጣልቃ መግባቱን እንዳማይደግፉ መናገራቸውን ።
- የፌዴራል መንግስት እና ህወሓት በሰሞኑ ለተፈጠረው ግጭት እርስበርስ ተጠያቂ መደራረጋቸውን ።
- ህወሓት እስካሁን ባለው አመታት ለ 20 አመታት አገሪቱን ሲመራ መቆየቱን እና አሁን ላይ ስሙን አሸባሪ መሆኑን የታጠቅ የፖለቲካ እንቅስቃሴ እንደሆነ ።
ሊንክ https://www.voanews.com/a/us-condemns-latest-round-of-tigray-conflict-/6729250.html
- በተጨማሪም በኦሮሚያ ክልል ታጣቂዎች ከ40 በላይ ሰዎችን መግደላቸውን ነዋሪዎች መናገራቸውን ዘገባው መዘገቡን ።
የተነሱ ነጥቦች
- በኢትዮጵያ ኦሮሚያ ክልል ታጣቂዎች በትንሹ 42 ሰዎችን መግደላቸውን ።
- የሰዎቹ አስከሬን በጅምላ የቀበሩ ሁለት ነዋሪዎች እንዳስታወቁት አሁን ላይ በሀገሪቱ እየተባባሰ ባለው ግጭት በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎችን ሕይወት መቅጥፉን ።
- ከአዲስ አበባ በስተምዕራብ 370 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው አሙሩ አውራጃ ውስጥ የታጠቀ ቡድን በአካባቢው ነዋሪዎች ላይ መፈጸሙን መናገራቸውን ።
- በዚህ ግጭት ተጎጂዎቹ ሁሉም ኦሮሞዎች መሆናቸውን መግለፃቸውን ።
- ጥቃቱን የፈፀሙት በአብዛኛው የአማራ ተወላጆች ፋኖ በመባል የሚታወቀው በጎ ፈቃደኛ ታጣቂ አባላት መሆናቸውን መናገራቸውን ።
- ከቅርብ ጌዜ ወዲህ በኦሮሞ እና በአማራ መካከል ግጭቶች ከቅርብ ወራት ወዲህ እየጨመሩ መመጣታቸውን ።
ሊንክ https://www.voanews.com/a/gunmen-kill-more-than-40-people-in-ethiopia-s-oromia-region-
France 24
- አሜሪካ ልኡክኖን ወደ ኢትዮጵያ የላከች ሲሆን የጎረቤት ሀገር ኤርትራን ወደ ጦርነት መመለሱን እንዳወገዘች ።
የተነሱ ነጥቦች
- ዳግም ጦርነት እንዲቆም አሜሪካ ልኡክን ወደ ኢትዮጵያ የላከች ሲሆን ጎረቤት ኤርትራ በህወሓት ላይ ዳግም ግጭት ማስነሳቷን አውግዛለች።
- የዩናይትድ ስቴትስ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሀመር ወደ ኢትዮጵያ እንደሚያቀኑ።
- መንግስትም ሆነ የህወሓት ሀይል ወታደራዊ እንቅስቃሴዎችን እንዲያቆሙ እና የሰላም ድርድር እንዲያደርጉ መልእክት እንደሚያስተላልፉ የዋይት ሀውስ የፕሬስ ሴክሬታሪ ካሪን ዣን ፒየር መናገራቸውን ።
- በተጨማሪ የኤርትራ መንግስት ዳግም ወደ ግጭት መግባቷን የአሜሪካ መንግስት እንደሚቃወም
- ጦርነቱ በመንግስት እና በሕወሃት መካካል ብቻ እንደሆነ እና መንግስት በህወሓት ላይ የደረሰውን ድብደባ እንደምታወግዝ ለጋዜጠኞች መናገሯን ።
- አሁን ላይ ዳግም የተቀሰቀሰው ጦርነት ለሁለት ዓመታት የሚጠጋውን ጦርነት በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት እና ትግራይ ለረሃብ የተጋለጠችበትን ሰብአዊ ቀውስ ለማስቆም የነበረው ተስፋ እንዳጨለመው።
ሊንክ https://www.france24.com/en/live-news/20220902-us-says-sending-envoy-to-ethiopia-