የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች

ነሐሴ 26 ፣ | 2014 ዓ.ም – SEP 1 | 2022
BBC
- የመንግስት እና የህወሓት ግጭት እንደገና ለምን አገረሸ የሚል ዘገባ ነው።
የተነሱነጥቦች
- በኢትዮጵያ በፌዴራል መንግስት እና ህወሀት መካከል ድርድር እየተጠበቀ ግጭት እንደገና ተባብሶ መቀጠሉ
- መንግስት እና ህወሓት ወደ ድርድር የሚመለሱበት መንገድ እርግጠኛ አጠራጣሪ መሆኑ
- በመንግስትም በህወሓት መካከል በተነሳው ግጭት አንዱ ወገን አንዱን በ መውቀስ ላይ መሆኑን ።
- የኢትዮጵያ የሀገር መከላከያ ሰራዊት እና የአማራ ሚሊሻዎች ፋኖ በመባል የሚታወቁት ባለፉት ሳምንታት ከፍተኛ ኃይል ወደዚያ ቦታ አሰባስቦ እንደነበር ነው።
- በህወሓት የጅምላ ግዳጅ ምልመላውን ቢክድም ብዙ ሀብቱን በማሰልጠን እና በማስታጠቅ ብዙ ሀይል እንዳካበተ
- ባለፈው አመት በተደረገው ጦርነት ከፌደራል ጦር ከፍተኛ የጦር መሳሪያ መዝረፉንና አዳዲስ ሌሎች መሳሪያዎችንም ከውጭ እንደገዛም እየተነገረ መሆኑ
- ከሳምንታት በፊት በመንግስት እና በህወሓት መካከል ብሩህ ተስፋ እንደነበረ ነበረ ነገር ግን በማይታወቅ መልኩ ከሁለቱም ወጋን ሳይጠበቅ ጦርነት መጀመሩን ።
ሊንክ https://www.bbc.com/news/world-africa-62717070
Reuters
- ህወሓት የኢትዮጵያና የኤርትራ ጦር በሰሜን ምዕራብ ትግራይ ወረዋል በማለት ነው የጻፈው።
የተነሱነጥቦች
- የኢትዮጵያ እና የኤርትራ መንግስት ሃይሎች በኢትዮጵያ በህወሓት ሃይሎች ላይ ያነጣጠረ እርምጃ መውሰዳቸው
- የህወሓት ሃይሎች ሁለቱ ሀይሎች ዛሬ ጠዋት ምእራብ ትግራይ አድያቦ በተባለው አካባቢ ከፍተኛ ባለ አራት አቅጣጫ ጥቃት መፈፀማቸውን መግለጹ
- መንግስት ትናንት ረቡዕ ባወጣው መግለጫ የህወሓት ሀይሎች በመንግስት ሃይሎች ላይ ተደጋጋሚ ጥቃት ፈጽመዋል ሲል ከሠሠ የሚሉት ዋና ዋና ነጥቦቹ ናቸው።
ሊንክ https://www.reuters.com/world/africa/tplf-says-ethiopian-eritrean-forces-attack-northwest-