የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች
ነሐሴ 18 ፣ | 2014 ዓ.ም – Aug 24 |2022
Reuters
- በሰሜን ኢትዮጵያ የትግራይ ክልል አዋሳኝ ጦርነት መቀስቀሱን የህወሓት ቡድን ቃላቀባይ እንዳሳወቀ ነው የገለጸው።
የተነሱ ነጥቦች
- ጦርነቱ መቀስቀሱን ያሳወቀውም የህወሓት ቡድን መሆኑ
- በተጨማሪም ቆቦ አካባቢ የሚነሩ አርሷደር መረጃውን መስጠታቸው
- ጦርነቱን የጀመሩትን የአማራ ሚሊሻዎች እንደሆኑ የህወሓት ቃላቀባይ መናገሩ
- የትግራይ ክልል ከጦርንቱ መጀመርያ ጊዜ ጀምሮ እስካሁን የመሠረታዊ አገልግሎቶች ሳያገኙ መቅየታቸው
ሊንክ – https://www.reuters.com/world/africa/fighting-resumes-along-border-ethiopias-northern-
DW
- በኢትዮጵያ በተቀሰቀሰውን ጦርነት ዙርያ የፌደራል መንግስትም ሆነ ህወሓት እርስ በእርስ እየተወቃቀሱ ናቸው ይላል።
የተነሱ ነጥቦች
- መንግስት የህወሓት ቡድን ጦርነቱ ቀስቅሷል ብሎ ሲከሥ ቡድኑም የፌደራል መንግስት ነው በሚል እንደሚካሠሱ
- የህወሓት ቡድን ከሱን ከፌደራል መንግስት አስቀድሞ ማቅረቡ የተዘጋጀበት እንደሚመሥል።
- በትግራይ የኮሙኒኬሽን አገልግሎት ባለመኖሩ ለማጣራት ከባድ እንደሆነ
- ጦርነቱ የፈነዳ ቆቦ ከተማ አካባቢ እንደሆና ጌታቸው ረዳ መግለጹ
- መንግስት የሠላም ድርድሩን ማድረግ እንደሚፈል በከፍተኛ ሁኔታ ሲያሳው እንደነበር
ሊንክ – https://www.dw.com/en/ethiopia-fighting-breaks-out-in-tigray-as-government-rebels-blame-
Washington Post
በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል ‘መጠነ ሰፊ’ ጦርነት ቀሰቀሰ ይላል።
የተነሱ ነጥቦች
- ይህ መረጃ ለመጀመርያ ጊዜ የተሠማው ከህወሓት በክሥ መልክ እንድሆነ
- ይህ እንደ አዲስ ያገረሸው ጦርነት የሠላም ድርድሩን ወደ ኋላ የሚገታ እንደሆነ
- የኢትዮጵያ መንግስት ለወራት ከአፍሪካ ትልቁን ሠራዊት እንደገነባ
- ከዚህ በፊት የህወሓት መሪ ድብረጽዮን ከመከላከያ ሠራዊት አባላት ጋር ሁለት ዙር የፊት ለፊት ምክክር/ ንግግር እንዳደረጉ መግልጸ እንደነበር
- የትግራይ ወታደራዊ መዓከላዊ እዝ በሚል እንደ እንደ ሀገር ቆጥሮ መዘገብ
- የህወሓት ሃይሎች ባሳለፍነው ሳምንት ጥቃት ሊደርስ እንደሚችል ማስጠንቀቃቸው
- የዓለም ጤና ድርጅት ዳይሬክተርም አቶ ቴድሮ አድሓኖም ትግራይ ያለው ችግር በመንግስት ሆን ተሎ ተፈጦ የተባባሰ እንደሆነ
ሊንክ – https://www.washingtonpost.com/world/tigray-forces-allege-large-scale-ethiopia-offensive
Sudan Tribune
- ሱዳን ጁባ ከኢትዮጵያ ጋር በቀጥታ እንዲነጋገሩ ደቡብ ሱዳን ያቀረበችውን ሀሳብ እንደተቀበለች የሚገልጽ ነው።
የተነሱ ነጥቦች
- ይህ ውሳኔ በደቡብ ሱዳን ጥረት እንደሆነ ውሳኔው ለቀጠናቸን ሥለም እጅድ ጠቃሚ መሆኑ
- በስንግገሩ ሁለቱ ሀገራት መካክል ሥላማዊው የሁለትዮሽ ግንኙነት እንደሚመለሥ መታመኑ
ሊንክ – https://sudantribune.com/article263171/