የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች

ነሐሴ 11 ፣ | 2014 ዓ.ም – Aug 17 |2022
Ahram Online
ስለ አባይ ግድብ ሙሌት ምን ደረጃ ላይ ደረሰ የሚል ትንተና የሚዘግብ ።
የተነሱ ነጥቦች
- ኢትዮጵያ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በአባይ ላይ የሚገነባውን የውሃ ማጠራቀሚያ ሶስተኛውን ዙር ማጠናቀቋን ባለፈው እንዳስታወቀች ።
- ፕሬዝዳንት አብዱልፈታህ አልሲሲ ከኢትዮጵያ ጋር የቀጠለው አለመግባባት በስሜታዊ መግለጫዎች መናገራቸውን ።
- አልሲሲ በመግለጫዎች እንዲ ማለታቸውን ይታወሳል ግብፅ ከ100 በላይ ለሚሆነው ብቸኛው የመጠጥ ውሃ ምንጭ የሆነው የአባይ ወንዝ ፍትሃዊ ድርሻ የማግኘት ህጋዊ መብቷን ለማንም አሳልፋ አለመስጠቷን ።
- ግብፅ ካለሆነ የአባይ ግድብ መሬት ላይ እርምጃ እንደምትወስድ እንዳረጋገጠች ።
- በኢትዮጵያ እና በሁለቱ የታችኛው የተፋሰሱ ሀገራት ማለትም በግብፅ እና በሱዳን መካከል በተደረጉት አለም አቀፍ ህጎች እና አስገዳጅ ስምምነቶች መሰረት እንደሆነ ።
ሊንክ https://english.ahram.org.eg/NewsContent/50/1201/473279/
Sudan Tribune
- ደቡብ ሱዳን እና ኢትዮጵያ የጸጥታ ትብብር ስምምነት መፈራረማቸውን ።
የተነሱ ሀሳቦች
- በደቡብ ሱዳን እና በኢትዮጵያ መካከል ያለው የደንነት ስጋት ሁለቱም ሀገራት በማይጎዱ በርካታ ጉዳዮች ላይ የሁለትዮሽ ግንኙነታቸውን ለማሳደግ የሚያስችል የጸጥታ ስምምነት መፈራረማቸውን ።
- በኢትዮጵያ በተካሄደው የስምምነት ፊርማ ላይ በርካታ ቁልፍ የጸጥታ እና የህግ አስከባሪ ባለስልጣናት መሳተፋቸውን ።
- የደቡብ ሱዳን የጸጥታ ጉዳዮች አማካሪ ቱት ጋትሉዋክ ማኒሜ እንደተናገሩት አዲስ የተፈራረሙት ስምምነት ሁለቱ ሀገራት የመረጃ ልውውጥ እንዲያደርጉ ።
- አማካሪው እንደሉት ጉብኝት እንዲያደርጉ እና የኢሚግሬሽን የፀረ ሽብርተኝነት እና የድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን የስልጠና አቅም ግንባታ እና መረጃን እንዲያሳድጉ እንደሚያደርግ ።
- “የአካባቢውን ሰላምና መረጋጋት ለማስፈን የገቡትን ቁርጠኝነት አንድ አካል በማድረግ ያልተቋረጠ ትብብር እና የጋራ ጉዳዮችን እና በማስተባበርን የአከባቢውን ሰላም እና ደህንነትን ለማስፈን የማረጋገጫ መልእክት እንዳስተላለፉ።
ሊንክ https://sudantribune.com/article262864/