የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች

ነሐሴ 7 ፣ | 2014 ዓ.ም – Aug 13 |202
Reuters
- ኢትዮጵያ ግዙፉን የዓባይን ግድብ የውሀ ሙሌት ሶስተኛ ምዕራፍ አጠናቀቀች የሚል ነው።
የተነሱ ነጥቦች
- የኢትዮጵያ መንግስት ግድቡን በግድቡ ዙራያ ከተፋሠሱ ሀገራት ጋር ስምምነት ላይ ባይደርስም የአባዓይን ባለቤትነትን በተከተለና የዓለማቀፍ መርህን በተከተለ መልኩ በወሰዳቸ የተናጠል እርምጃዎች ሁለቱን ገራት ላይ ጫና መድረሱን እንደቀጠለ መነገሩ
- ያ ቢሆን ግድቡ ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ኢይተኬና ወሳኝ ያለው እንደሆነ
First post
- የእርስ በርስ ግጭቶችን በኢትዮጵያ ወስጥ ሲከሰቱ ሀገሪቷ ለምን እንደ ዩጎስላቪያ አልሆነችም ? ይላል።
የተነሱነጥቦች
- የፌድራል መንግስት ከህወሓት ጋር በሚዋጋበት ጊዜ የኤርትራ መንግስት ወታደራዊ እግዛ / ትብብር እንዳደረገና በጦርነቱ ተሳታፊ እንደሆነ
- ኢትዮጵያ ከራሷ ዜጎች በሚቀሰቀሰው የእርስ በእርስ ግጭት ወደ ጦርነት ሲያመራ የመጀመርያዋ እንደሆነ
- በመንግስት እና በህወሐት መካከል በነበረው ግጭት ብዙ ሰዎች እና ህጻናት ለረሀብ መጋለጣቸው
- መንግስት በነበረው ግጭት እርዳታ ወደ ትግራይ ክልል እንዳይደርስ ከልክሏል ማለቱን ።
- በትግራይ ክልል የዘር ማፅዳት መካሄዱን የተለያዩ መረጃዎሽ መኖራቸው
- ኢትዮጵያ እንደ ዩጎዝላቪያ ያልሆነችበት ምክንያት የተለያዩ ብሄሮችና ብሄረሠቦች በህወሓት ላይ እምነት ሥለሌላቸው ከመንግስት ጎን በመቆማቸው እንደሆነ
- ኢትዮጵያ ይህን ችግር ለመቋቋሟም የህንድ መንግስት ከኢትዮጵያ መንግስት ጎን እንደቆመ
The Arab weekly
- ኢትዮጵያ ለሦስተኛ ጊዜ የአባይን ግድብ ሙሌት ስታጠናቅቅ አዲስ ውጥረት ሊፈጠር እንደሚችል የሚያትት ነው።
የተነሱነጥቦች
- ኢትዮጵያ በአባይ ግድብ ላይ የገነባችውን የግዙፉን ግድብ ሦስተኛ ዙር የውሀ ሙሌት ማጠናቀቋ
- የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ከሁለተኛው ተርባይን የኤሌክትሪክ ኃይል ማምረት መጀመሯ
ሊንክ https://thearabweekly.com/risk-new-tensions-ethiopia-completes-third-filling-nile-mega-dam