የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች
መጋቢት 4 | Mar 13, 2024 |
Cpj
የመረጃው እንድምታ
ኢትዮጵያዊው ጋዜጠኛ ሙህያዲን መሀመድ አብዱላሂ በሀሰት የዜና ክስ ላይ ጥፋተኛ ሆኖ ከተገኘ እስከ አምስት አመት የሚደርስ እስራት ሊቀጣ እንደሚችል የሚገልጽ ጽሁፍ ነው ።
ABC News
የመረጃው አንድምታ
በኢትዮጵያ ትግራይ ክልል በፊት ላይ የነበረው ጦርነት አሁን ላይ ሰላም እንደሆነ እና ነገር ግን ከፍተኛ ረሃብ በህዝብ ላይ እየደረሰ እንደሆ የሚያሳይ ጽሁፍ ነው ።
Eurasia Review
የመረጃው አንድምታ
ዘገባውን የዘገበው ግርማ ብርሀኑ እንደጻፈውኢትዮጵያ የወደቀች ሀገር ናት ማለቱን ኦፔድ መግለጹን የሚያሳየው ትንተና ነው ።
ሊንክ https://www.eurasiareview.com/12032024-is-ethiopia-a-failed-state-oped/
Prensa Latina
የመረጃው እንድምታ
የኢትዮጵያ የገንዘብ ሚኒስቴር እና የጣሊያን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኮሙዩኒኬሽን መስመሮችን ለማጠናከር ለሁለቱም ሀገራት እና ህዝቦች የጋራ ጥቅም በቅርበት ለመስራት መስማማታቸውን የሚገልጽ ጽሁፍ ነው ።