የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች

የካቲት 21| Feb 29, 2024 |
International Press Institute
የመረጃው እንድምታ
የኢትዮጵያ መንግስት ፈረንሳዊውን ጋዜጠኛ አንትዋን ጋሊንዶን መልቀቅ እንዳለባቸው የሚገልጽ ጽሁፍ ነው ።
ሊንክ https://ipi.media/ethiopia-authorities-must-release-french-journalist-antoine-galindo/
All Africa
የመረጃው እንድምታ
ኬንያ እና ኢትዮጵያ ከተሻሻለው ስምምነት ጋር ያላቸውን ኢኮኖሚያዊ ግንኙነት አጠናክረው መቀጠላቸውን የሚያሳይ ጽሁፍ ነው ።
ሊንክ https://allafrica.com/view/group/main/main/id/00088617.html
The EastAfrican
የመረጃው አንድምታ
የቀይ ባህር ፖለቲካ በሚል ቱርክ ሶማሊያን ለምን ውሃዋን እንድትከላከል ትረዳለች የሚል ትንተና ነው ።
Science Direct
የመረጃው አንድምታ
የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በአባይ ወንዝ የታችኛው የውሃ ማጠራቀሚያዎች ላይ የሚያሳድረው ተጽዕኖ የሚል ጽሁፍ ነው ።
ሊንክ https://www.sciencedirect.com/science/article/abs/pii/S0022169424003469