የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች

የካቲት 20 | Feb 28, 2024
Agenzia Nova
የመረጃው እንድምታ
የኢትዮጵያ መንግስት በአካባቢው እንደተገለለ በማንሳት ችግሩን ለመስበር ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ወደ ናይሮቢ መብረራቸውን የሚያብራራ ነው።
LSE Blogs
የመረጃው እንድምታ
የኢትዮጵያ ታላቁ ህዳሴ ግድብ እና ጉዳቱ የሚገልጽ የትንተና ጽሁፍ ነው ።
France 24
የመረጃው አንድምታ
ፈረንሳዊ ጋዜጠኛ አንትዋን ጋሊንዶ በእስር ላይ የሚገኝበት አስቸጋሪ ሁኔታ ቢኖርም በጥሩ መንፈስ ላይ እንደሚገኝ የሚገልጽ ጽሁፍ ነው ።
ሊንክ https://www.france24.com/en/video/20240228-french-journalist-detained-in-ethiopia-in-good-spirits
Apa news
የመረጃው አንድምታ
በኢትዮጵያ አማራ ክልል ከባድ ጦርነት እየተካሄደ እንደሆነ የሚገልጽ ጽሁፍ ነው ።
ሊንክ https://apanews.net/heavy-fighting-underway-in-ethiopias-amhara-region/
Garowe online
የመረጃው አንድምታ
ጠ/ሚ አብይ አህመድ በኬንያ የስራ ጉብኝት መጀመራቸውን የሚገልጽ ጽሁፍ ነው ።
ሊንክ www.garoweonline.com/en/world/africa/ethiopia-pm-abiy-ahmed-kicks-off-state-visit-in-kenya