የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች
ጥር 6 | Jan 15, 2024 |
የመረጃው እንድምታ
በኢትዯጵያ ና በሶማሊ ላንድ መካከል የተደረገውን ወደብ ስምምነት በማስመልከት በኢትዯጵያ እና በሶማሊያ መካከል የሰፈነውን ውጥረት ለማርገብ ያለመ ውይይት ረቡዕ በሞሮኮ አስተባባሪነት የአረብ ሊግ በጉዳዩ ላይ እንደሚመክር የሚያመላክት ነው።
https://diplomat.so/articles/401/SOMALI-PRESIDENT-IDENTIFIES-AL-SHABAAB-AND-ETHIOPIA-AS-ENEMIES