Ethiopian Truth Media

The Enemy Of Truth Is Blind Acceptance.

የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች

ሐምሌ 12፣ | 2014 ዓ.ም – July 19 |2022

Africa news

  • የህወሓት አሸባሪ ቡድን ከኢትዮጵያ መንግስት ጋር ለመደራደር ቡድን  ማቋቋቸውሙን ነው የሚዘግበው።

በዘገባው  የተነሱ  ነጥቦች

  • የህወሓት ከመንግስት ጋር ድርድር ለማካሄድ የተደራዳሪ ቡድን ማቋቋሙን የቡድኑ ቃል አቀባይ መግለጹን መንግስትም ለድርድሩ ኮሜቴ በማቋቋም መዘጋጀቱን
  • መንግስት መወያየት የድርድሩ መሪነት በአፍሪካ ህብረት (AU) እንዲሆን ቢፈልግም  ህወሓቶች ግን የአፍሪካ ህብረትን አደራዳሪነት እማይፈልጉና በዝያ ፈንታ የኬንያውን ፕሬዝዳንት ኡሁሩ ኬንያታን በአደራዳሪነት እንዲሣተፉ እንደሚፈልጉ መጠየቃቸው
  • የህወሓት ሀይሎች እንደሚክንናትም የአፍሪካ ህብረቱ ኦሊሶጉን ኦባሳንጆ ለጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ብይ አህመድ እንደሚያደሉ በመግለጽ የአደራዳሪነታቸውን ሚና እንደማይፈሉጉ መግለጻቸው

ለተጨማሪ መረጃ ሊንኩን ይጭኑ

ሊንክ – https://www.africanews.com/2022/07/18/tigray-rebels-set-up-team-to-negotiate-peace-after-ethiopian-gvt/

Washington Post

   ብዙ ኢትዮጵያውያን ህገወጥ ስደትን ከጥቃት ማምለጫ ብቸኛው መንገድ አድርገው በመምልከት እየተሰደዱ ነው ይላል።

በዘገባው  የተነሱ  ነጥቦች

  • በኢትዮጵያ የብሔር ግጭት እንዳለና በዚህም ሳብያ ዜጎች ከቄዬያቸው እንዳይሰደዱ ስለሚከለከሉ የምንግስግስት አመራሮችን በመደበቅ እየተሰደዱ እንደሆነ
  • ከሚሰደዱት ውስጥ ሴቶችና ህጻናት እንደሚበዙበትና ወደ ጅቡቲና ሌሎች ጎረቤት ሀገራት እንደሚሰደዱ
  • ይሁን እንጂ የሚሰደዱ ዜጎች በስደት ጉዟቸው ላይ የባሰ ስግር እያጋጠማቸው እንድሆነም በጥናት መረጋገጡ
  • በኦሮሚያ ክልል አሁን ይሁ ስደት እየተባባሰ መምጣቱ  ዋና ዋና በዘገባው የተነሱ ነጥቦች ናቸው።

ሊንክ 1- https://www.washingtonpost.com/politics/2022/07/19/ethiopian-migration-refugee-saudi-camps/

  • በተጨማሪም በዚሁ ሚዲያ በኢትዮጵያ የዘር ማጥፋት ተግባር እንዳለና ትኩረት እንደሚሻ የሚዘግብ ዘገባም ወቷል።

በዘገባው  የተነሱ  ነጥቦች

  • ዓለም በዩክሬን ጦርነት ጉዳይ ላይ ባተኮረበት ወቅት በኢትዮጵያ በአማራ ብሔር ላይ ያነጣጠረ የዘር ማጥፋት ተግባር እየተፈጸመ እንደሆነ
  • መንግስት ይህንን ማስቆም እንዳልቻለና የወንጀሉን ፈጻሚዎችንም ለህግ ማቀርብ እንዳልቻለ በማንሳት በዙ ንጹሀን በወለጋ መገደላቸውንም በዝያው መጠቀሱ
  • የዓለማቀፍ ማህበረሠብም ይህን “ የዘር ፍጅት ነው”  በማለት እንዲጠራው እንደሚፈለግ መጠሱ

ለተጨማሪ መረጃ ሊንኩን ይጭኑ

ሊንክ 2-  https://www.washingtonpost.com/opinions/2022/07/18/ethiopian-genocide-commands-attention/

VOA

  • የዩክሬን ቀውስ ኢትዮጵያ ስንዴን ወደ ሀገር ውስጥ እንዳታስገባ እያደናቀፈ በመሆኑ ኢትዮጵያ የስንዴ ምርት 70% እያለፈ መሆኑን የዘገበ ዘገባ ነው።

በዘገባው  የተነሱ  ነጥቦች

  • የኢትዮጵያ መንግስት ስንዴን ከውጭ ወደ ሀገር ውስጥ ማስገባትን ለማስቀረት በቃረቡ
  • አሁን ባለው ሁኔታ የኢትዮጵያ ሀዝብ የምግብ ፍላጎት ያልተሟላ ቢሆንም ያን የሚያሟላ ከውጭ የሚገቡ ምርቶች በሩስያ ዩክሬንን መውረር ምክንያት እንደተሰጓጎለ
  • በተጨማሪም በሩስያና ዩክሬን ጦርነት ምክንያት  የግብርና ምርት ግብዓቶችም ጭምር በዝያ ተጽዕኖ ሥር መውደቁ

ለተጨማሪ መረጃ ሊንኩን ይጭኑ

ሊንክ –   https://www.voanews.com/a/ethiopia-wheat-production-to-jump-70-as-ukraine-crisis-hinders-imports-/6663966.html

Plenglish

  • ኩባ ከኢትዮጵያ ጋር የዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት የምስረታ በአል እንዳከበረች የተጻፈ ዘገባ ነው።

በዘገባው  የተነሱ  ነጥቦች

  • የኩባ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር (ሚንሬክስ) በካሪቢያን ደሴት እና በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መካከል የጀመረውን 47ኛ ዓመት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ትላንትና ማክበሯ
  • ሁለቱ ሀገራት የህክምና ትብብር እና ትምህርትን ጨምሮ በተለያዩ መስኮች በጥልቅ ልውውጥ የ 47 ዓመታትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ማክበራቸው
  • እ.ኤ.አ. በ1977 የኩባ አለምአቀፍ ወታደሮች በሶማሊያ የጀመረችውን ጥቃት በመቃወም ኢትዮጵያን  መደገፏ የሚሉት ዋና ዋና የተነሱ ነጥቦች ናቸው።

ለተጨማሪ መረጃ ሊንኩን ይጭኑ

ሊንክ – https://www.plenglish.com/news/2022/07/18/cuba-celebrates-anniversary-of-diplomatic-relations-with-ethiopia/

All Africa

  • ኤርትራውያን  ከአዲስ እበባ አደጋ ወዳለው ቦታ ተወስደዋል በሚል ነወ የጻፈው።

 በዘገባው  የተነሱ  ነጥቦች

  • ከ100 የሚበልጡ ኤርትራውያን ስደተኞች በአዲስ አበባ አቅራቢያ ካሉ አካባቢዎች ወደ ካምፖች ማዛወራቸው
  • በዚህም የተነሳ የተዋወሩባቸው ካሞፖች በኢትዮጵያ በአማራ እና በትግራይ ክልሎች አዋሳኝ ድንበር ላይ መደረጋቸው ን የረድኤት ድርጅት የስደተኞች  እንዳሳሰባቸው
  • የኢትዮጵያ የመንግስት ባለስልጣናት የኤርትራ ስደተኞችን ኢላማ በማድረግ ከአዲስ አእበባ ተይዘው ወደ ሀገሪቱ ሰሜናዊ ክፍል እንዲላኩ እንዳደረጉ አብዱላሂ ሃላኬ በተባለው አለም አቀፍ የምስራቅ እና ደቡብ አፍሪካ  የስደተኞች ከፍተኛ ተሟጋች መከሰሣቸው

ለተጨማሪ መረጃ ሊንኩን ይጭኑ

ሊንክ –  https://allafrica.com/stories/202207190075.html

About Post Author

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *