የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች

ታህሳስ 20 | Dec. 30 2023
የመረጃው እንድምታ
ይህ ዓመት የኢትዮጵያ መጥፎ አመት መሆኑን እና ከማያቋረጠው የእርስ በርስ ጦርነት እስከ ድርቅ፣ በዩሮ ቦንድ እጥራረት የሚገለጽ እንደሆነ ይተነትናል።
የመረጃው እንድምታ
የትግራይ ክልል መንግስት በኢትዮጵያ ጦርነት በተከሰተ ሰሜናዊ ክፍል ውስጥ ረሃብ እንደሚከሰት እንዳስጠነቀቁ የሚያስረዳ ነው።