የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች

ታህሳስ 19 | Dec. 29 2023
ALJAZEERA
የመረጃው እንድምታ
የኢትዮጵያ ሰው አልባ ሰው አልባ አውሮፕላን በአማራ ሰላማዊ ዜጎች ላይ እርምጃ እንደወሰደ ተደርጎ የቀረበ መረጃ ነው።
የመረጃው እንድምታ
በኢትዮጵያ ኦሮምያ ክልል በሚገኝ አንድ ቤተክርስትያን ቅጥር ግቢ ውስጥ በየአየር በተወሰደ እርምጃ ሰዎች መገደላቸውን የሚተነትን ነው።
የመረጃው እንድምታ
ኢትዮጵያ ከትግራይ ግጭት ለማገገም እየታገለች ብትሆንም፣ በ2024 የእድገት ጥቂት ምልክቶች መታየታቸውን ያብራራል።
ሊንክ – https://www.cfr.org/blog/ethiopia-troubled-waters
የመረጃው እንድምታ
የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር በትግራይ ክልል ሰላምን ለማስፈን የአፍሪካ ህብረት/ኢትዮጵያ የድጋፍ ስምምነት መፈራረማቸውን መግለጻቸውን የሚያሳይ ነው።