የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች
ታህሳስ 18 | Dec. 28 2023
Reuters
የመረጃው አንድምታ
FITCH ረቡዕ የምስራቅ አፍሪካዊቷ ሀገር የ33 ሚሊየን ዶላር የኩፖን ክፍያ መክፈል ባለመቻሏን ቢገልጽ አሁን ደግሞ መክፍል ወደማትችልበት እየደረሰች እንደሆነ በመግለጽ መረጃውን ማሻሻሉ የሚያሳይ ነው።
በዚሁ ሚድያ ሌላኛው አጀንዳ
የመረጃ አንድምታ
- የሱዳን ፈጣን ድጋፍ ሃይሎች (RSF) መሪ ጀኔራል መሀመድ ሃምዳን ዳጋሎ የኢትዮጵያ ዋና ከተማ አዲስ አበባን ትናንት ሀሙስ በይፋ በታወጀው ያልተለመደ የውጭ ጉብኝት ሁለተኛ ዙር ኢትዮጵያን እንደጎበኙ ያስረዳል።