የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች
ታህሳስ 17 | Dec. 27 2023 |
Eurasia review
የመረጃው አንድምታ
የአፍሪካ ቀንድ መንግስታት በ2023 በሚል ርዕስ ስር የኢትዮጵያ ጠቅላ ሚኒስትር የባህር በር ተጠቃሚነት ጠያቂ አጀንዳ ቀጠና በግጭት ድባብ እንዲሞላ ማድረጉን የሚተነትን ነው።
ሊንክ – https://www.eurasiareview.com/26122023-the-horn-of-africa-states-2023-the-annus-horribilis-oped/
Africa Report
የመረጃው አንድምታ
50 ተፅዕኖ ፈጣሪ አፍሪካውያን በሚል ርዕስ ውስጥ የስልጣን ደላሎች በሚል ከገልጻቸው አፍሪካውያን መካከል የኢትዮጵያ ማዕከላዊ ባንክ ገዥ አቶ ማሞ ምህረቱን አካቶ ትንተና ያቀረበ መረጃ ነው። አቶ ማሞ ምህረቱን ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ባላቸው ቅርበት የተሾሙ በሚል የሚያብራራ መረጃ ነው።
ሊንክ – https://www.theafricareport.com/321547/50-influential-africans-the-powerbrokers/