የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች

ታህሳስ 11 | Dec. 21, 2023
የመረጃው እንድምታ
የስደተኞችን ነጻነት እና ድህንነት ከመጠበቅ አንጻር ከኢትዮጵያ ተራማጅ የስደተኞች ፖሊሲ ትምህርቶች አሉ የሚል ነው።
ሊንክ – https://mg.co.za/thought-leader/2023-12-20-lessons-from-ethiopias-progressive-refugee-policy/
የመረጃው እንድምታ
በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ሥራ ላይ በግብፅና በኢትዮጵያ መካከል የተደረገው ድርድር አሁንም ስኬታማ እንዳልሆነ እና ኢትዮጵያ ግብፅን ወደ ድርድሩ “የቅኝ ግዛት አስተሳሰብ” አምጥታለች ስትል በመክሰስ በራሷ በኩል በቅን ልቦና እንደተደራደረች የሚተነትን ነው።
ሊንክ – https://www.thenationalnews.com/mena/egypt/2023/12/20/ethiopia-gerd-egypt-talks/
Anadolu
የመረጃው እንድምታ
ግብፅ ከኢትዮጵያ ጋር በህዳሴ ግድብ ባደረገችው ድርድር ኢትዮጵያ የሶስቱንም ሀገራት ጥቅም የሚያስጠብቁ ቴክኒካልም ሆነ ህጋዊ የማስተካከያ መፍትሄዎችን ላለመቀበል ፍላጎት በማሳየቷ ድርድሩን ያልው ውጤት እብቅቷል ማለቷን የሚያብራራ ነው።
African Development Bank (AFDB)
የመረጃው እንድምታ
የአፍሪካ ልማት ባንክ ቡድን አለም አቀፍ ሰራተኞች በከባድ ዲፕሎማሲያዊ ችግር ከኢትዮጵያ ሊወጡ እንደሆነ የሚተነትን ነው።