Ethiopian Truth Media

The Enemy Of Truth Is Blind Acceptance.

የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች

ሐምሌ 10፣ | 2014 ዓ.ም – July 17 |2022

Daily News

የግብጹ ፕሬዚደንት አል ሲሲ ከአሜሪካው ፕሬዚደንት በሳዑዲ ዓረቢያ – ጅዳ ጆ ባይደን ጋር ስለህዳሴ ግድብ በመነጋገር አሜሪካ በህዳሴ ግድብውሀ አሞላልና የማስተዳድርያ ጉዳዮች ዙርያ ስምምነት እንዲፈራረሙ አሜሪካ ግፊት እንደምታደርግ የግብይሱ መሪ በመጠየቃቸው አሜሪካም ክስምምነት እንድሚደርሱ ደጋፍ እምደምታደርግ በጋራ መግለጫ መገለጹን የሚዘግብ ነው።

በዘገባው የተነሱ ነጥቦች

  • ለሁሉም ተደራራድሪ አካላት የሚጠቅም ስምምነት ላይ ባስቸኳይ እንዲደርሱ አመሪካ ሙሉ ድጋፏን እንደምታደርግ የአሜሪካ መሪ መናገራቸውን

Anadolu Agency

የቀድሞ የኢትዮጵያ ወታደራዊ መኮንን፟ ማንዴላን በኢትዮጵያ የሽምቅ ውጊያ ሲሰለጥኑ ሲጠብቁ የነበሩት ካፒቴን ዲንቃ ማንዴላ በወታደራዊ ስልጠና ወቅት የመግደል ሴራ ተናገሩ ይላል።

በዘገባው የተነሱ ነጥቦች

  • ሰኞ በሚከበረው የአለም አቀፍ የኔልሰን ማንዴላ ቀን ዋዜማ የ89 አመቱ ካፒቴን ጉታ ዲንቃ የማንዴላ የጥበቃ ጥበቃ ከነበሩት አራት ፓራትሮፖች መካከል የግድያውን ሴራ እና እንዴት እንዳከሸፈው መናገሩ
  • በተባለው ሴራው ዕለት የስልጠና ካምፑ ሀላፊ የነበርው ጄኔራል ታደሠ ብሩና ሌሎችም በቦታው እንደነብሩ

About Post Author

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *