የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች
ጥቅምት 14 -2016 | Oct 25, 2023
The Africa Report
የመረጃው እንድምታ
በዚህ ሚዲያ ሁለት መረጃዎች ወተዋል። የኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሪ እጥረት አማካኝነት የጸሐይ ሀይል አማራጭ እንዳትጠቀም እያደረጋት እንደሆነ የሚገልጽ እና የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴዎድሮስ አድሃኖም ገብረእየሱስ የኢትዮጵያ የጤና ጥበቃ ሚኒስትር በነበሩበት ጊዜ የህዝብን ሃብት ዘርፈዋል በሚል ምርመራ እየተካሄደባቸው እንደሆነ እንደሆነ የሚተነትን መረጃዎች ናቸው።
ሊንክ 1 – https://www.theafricareport.com/325713/ethiopia-hard-currency-shortages-hamper-solar
Xinhua
የመረጃው እንድምታ
የኢትዮጵያ መንግስት አወዛጋቢውን የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብን በተመለከተ ከግብፅ እና ከሱዳን ጋር እየተካሄደ ባለው የሶስትዮሽ ድርድር የኢትዮጵያ መንግስት በድርድር ለመፍታት ያለውን ቁርጠኝነት እንዳረጋገጡ እና ድርድሩ የሶስቱ ሀገራት አጋርነታቸውን ለማጠናከር እና የአባይን ወንዝ ፍትሃዊ እና ምክንያታዊ አጠቃቀም ለማረጋገጥ የሚያደርጉት ሰፊ ጥረት አካል እንደሆነ ይሚገልጽ ነው።
ሊንክ – https://english.news.cn/20231025/6e0e52f9588349cf85cbc990cd2da1fe/c.html