የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች

ጥቅምት 5-2016 | Oct 14, 2023
BBC
የመረጃው እንድምታ
የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአለም አቀፉን የሰብአዊ መብት ኤክስፐርቶች ኮሚሽን በኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ጥሰቶች ዙርያ ባደረገው ምርመራ ውጤት ሪፖርት በኢትዮጵያ ውስጥ ማግኘቱን የጠቀሰው “የከፋ የዘር ማጥፋት አደጋ” ማሳሰቢያን የኢትዮጵያ መንግስት መግለጫውን በኢትዮጵያ ላይ አመፅ የሚጠራ መግለጫ መሆኑን ጠቅሶ መግለጫውን ውድቅ ማድረጉን የሚገልጽ ነው።
ሊንክ – https://www.panaynews.net/ethiopia-rejects-un-genocide-warning/
Garowe Online
የመረጃው እንድምታ
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በሶስተኛው የቤልት ኤንድ ሮድ አለም አቀፍ ትብብር ፎረም ላይ ለመሳተፍ ቻይና – ቤጂንግ መግባታቸውን የሚገልጽ ነው።
ሊንክ – https://www.panaynews.net/ethiopia-rejects-un-genocide-warning/