Ethiopian Truth Media

The Enemy Of Truth Is Blind Acceptance.

የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች

መጋቢት 13፣ | 2015 ዓ.ም – march 22  | 2023

Reuters

  • ኢትዮጵያ ህወሓት ከአሸባሪነት ዝርዝር እንደሰረዘች የሚያብራራ ነው።

 የተነሱ ነጥቦች

  • ኢትዮጵያ ከትግራይ ክልል ፓርቲ ህወሓትንን ከአሸባሪነት ዝርዝር እንደሰረች
  • ይህ ውሳኔ የኢትዮጵያ የእርስ በርስ ጦርነት ካበቃ በኋላ ህወሀት በጊዜያዊ ክልላዊ መንግስት ውስጥ እንዲሳተፍ  ቅድመ ሁኔታ እንደሆነ
  • የኢትዮጵያ በትግራይ ክልል ውስጥ ያለውን አውራ ፓርቲ ከ “አሸባሪ ድርጅቶች” ዝርዝር ውስጥ አስወገደ, ይህም ለሁለት አመታት የእርስ በርስ ጦርነት ካበቃ በኋላ ጊዜያዊ ክልላዊ መንግስት ለመመስረት ትልቅ እርምጃ እንደሆ
  • በአብዛኞቹ የሀገሪቱ ፖለቲከኞች የተደገፈው እርምጃ በህዳር 2022 በህወሓት እና በፌደራል መንግስት መካከል የተደረገውን የሰላም ስምምነት እንደሚያጠናክር መነገሩ
  • ስምምነቱ በአስር ሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች የተገደሉበት እና ሚሊዮኖች ከቤት ንብረታቸው የተፈናቀሉበትን ግጭት አብቅቷል።

ሊንክ  –  https://www.aljazeera.com/news/2023/3/22/update-1-ethiopia-removes-terrorist-de

 Africa News

  • ኢትዮጵያ እና ኤርትራ የቀረበባቸውን የአሜሪካን የጦር ወንጀል ክስን ውድቅ አደረጉ ይላል።

የተነሱ ነጥቦች

  • ኢትዮጵያ እና ኤርትራ በሰሜን ትግራይ ክልል በቅርቡ በተጠናቀቀው ግጭት ውስጥ ከሚገኙት ሁሉም ወገኖች ጋር በመሆን የጦር ወንጀሎችን መፈጸማቸውን የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ያሳለፈውን ውሳኔ ውድቅ መደረጉን
  • የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን የኢትዮጵያ ብሔራዊ መከላከያ ሰራዊት አባላት፣ አጋሮቹ ከኤርትራ ጦር ሰራዊት እና ከአማራ ክልል ጦር እና ከህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ታማኝ ሃይሎች ጋር የጦር ወንጀል እንደፈጸሙ መግለጻቸው
  • የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በጉዳዩ እየተኬደበያ ያለው ሂደት በመረጃ ያልተደገፈ እንዳልሆእነ መግለጻቸው
  • በተጭማሪም የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር “እንዲህ ዓይነቱ ጥፋተኝነትን መከፋፈል ተገቢ ያልሆነ እና ዩናይትድ ስቴትስ በኢትዮጵያ ውስጥ ሁሉን አቀፍ የሰላም ሂደት እንዲኖር የምታደርገውን ድጋፍ ዝቅ የሚያደርግ ነው” እንደሆነም ጭምር መግለጻቸው
  • ያም ሆኖ ኢትዮጵያ ከዩናይትድ ስቴትስ ጋር ያላትን “ስትራቴጂካዊ ግንኙነት” ወደ ቀድሞ ሁኔታው ለመመለስ ተስፋ እንዳደረጉ መግለጻቸው

ሊንክ  https://www.africanews.com/2023/03/22/ethiopias-parliament-removes-tigray-rebel-party-fro

About Post Author

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *