Ethiopian Truth Media

The Enemy Of Truth Is Blind Acceptance.

የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች


መጋቢት 
3፣ | 2015 ዓ.ም – march 12  | 202
3

Reuters

  • የአፍሪካ ህብረት የግብፅና የኢትዮጵያን ግድብ ጉዳይ መፍትሔ እንዲያገኝ ጠየቀ የሚል ነው።

የተነሱ ነጥቦች

  • በአባይ ወንዝ ላይ የሚገነባው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ በአፍሪካ ቀንድ ውስጥ በምትገኘው ኢትዮጵያ መገንባቱን የቀጠለ ቢሆንም ግብጽም በግድቡ ግንባታ ዙርያ ተቃውሞዋን መጠሏ
  •  የኢትዮጲያ መግለጫ ምንም እንኳን “አባይ የአፍሪካ ወንዝ ነው” እያለ በግብፅና በኢትዮጵያ የግድብ ውዝግብ ላይ ሲወያይ በግድቡ ላይ የተፈጠረው አለመግባባት በአፍሪካ ኅብረት በኩል መፈታት አለበት ማለቱ
  • በ2021  የመጨረሻው የውይይት ዙር ከበርካታ ተከታታይ ድርድር በኋላ መካሄዱ
  • በዚያ ስብሰባ ላይም ሁለቱም ሀገራት / ግብጽና ኢትዮጵያ በግድቡ ስራ ላይ አንድ መግባባት ላይ ሊደርሱ እንዳልቻሉ
  • ኢትዮጵያ በአአይ ወንዝ ላይ መብቱ እንዳላት ግልጽ ቢሆም ነገር ግን ግብጽ “በህዳሴው ግድብ ላይ ያለው ውዝግብ ከአረብ ብሄራዊ ደህንነት ጋር የተያያዘ ነው” ማለቷን
  • የኢትዮጵያ መንግሥት ሐሙስ በሰጠው መግለጫ፣ በግድቡ ላይ ያለው አለመግባባት አፍሪካዊ ባልሆኑ አካላት ለምሳሌ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የፀጥታው ምክር ቤትና በአረብ ሊግ ፊት መቅረብ መቆም እንዳለበት አጽንኦት ሰጥተዋል። መግለጫው “የአፍሪካ ውዝግብ ነው እና መፍትሄው አፍሪካ ይሆናል” ማልቱን የሚገልጹ ዋና ዋና ነጥቦቹ ናቸው።

ሊንክ    https://www.republicworld.com/world-news/africa/african-union-urged-to-resolve-egypt-ethiopia-dam-issue-report-articleshow.html

About Post Author

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *