የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች
ጥር 13 ፣ | 2015 ዓ.ም – Jan 21 | 2023
Garoweonline
- ህወሓት የኤርትራ ጦር አሁንም ትግራይ ውስጥ እንዳለ መግለጹን ጥቅሶ ጉዳዩን የሚተነትን ነው።
የተነሱ ነጥቦች
- በጦርነቱ የተሳተፈው የኤርትራ ጦር ወደ ድንበር እንደተገፋና ነገር ግን አሁንም በትግራይ ሽረ ከተማ እንደታዩ ፕሮፌሰር ክንድያ እንደገለጹ
- ጦሩ ወደ ድንበር ተጠግቷል የተባለው ሀሰት እንደሆነና ጦሩ አሁንም በክልሉ የተንቀሳቀሰ እንደሆነ ህወሓት መግለጹ
- በሽረ ከተማ አካባቢ ከባድ መሥርያዎች በማሰባሰብ እንደሚገኙ ፕሮፌሰሩ እንደገለጹ የሚያሳዩ ዋና ዋና ነጥቦች ተነስተዋል።
ሊንክ – https://www.garoweonline.com/en/world/africa/ethiopia-tplf-says-eritrean-forces-still-
Anadolou
- በኢትዮጵያ ትግራይ ያልተጠናከረ ሰላም ምን ያህል ዘላቂ ነው የሚል ጠያቂ ሀሳብ የያዘ ጽሁፍ ነው።
የተነሱ ነጥቦች
- በስምምነቱ የመጣ አንጽራዊ ሠላም ትልቅ ተስፋ እንደሆነና ህዝቡ በደስታና እንደገና በመኖር ተስፋ እንዲሞላ እንዳደረገ።
- ጦርነቱ ብዙ የኢትዮጵያውያንን ቤተሰባዊነትና የአንድነት ተሥሥርን የበጣጠሰና በዙ ሀገራዊ እሴቶች እንዲጠፉ ያደረገ እንደሆነበር
- ወደ ክልሉና ከክልሉ የሚጓጓዙበት አየር መንገድ ወደ ሥራ መመለሥና ሌሎች እንደ ባንክ ያሉ አገልግሎቶች ወደ ነበሩበት አገልግሎት መስጫ ሁኔታ መመለሳቸው ተስፋ የሚጣልብት መሻሻል እንደሆነ
- ህወሓት ካሁን በኋላ ምንም የህዝብ ሀብት በእጁ ስለማይገባ ጦርነቱን መቀጠል እንደማይችል መገለጹ
- ጦርነቱ የኢትዮጵያንና እንደ አሜሪካ ያሉ የዲፕሎማሲ አጋሮቿ ጋር ጭመር ተብብርና ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነቶቻቸው እንዲላላም ያደረገ ጦርነት እንደነበር
ሊንክ – https://www.aa.com.tr/en/africa/will-fragile-peace-in-ethiopia-s-tigray-endure/2792557