Ethiopian Truth Media

The Enemy Of Truth Is Blind Acceptance.

‘ተግባቦት በዲጂታል ዘመን’ እና ‘የቀውስ ግዜ ተግባቦት’

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የፕሬስ ሴክሬታሪያት

የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የፕሬስ ሴክሬታሪያት ለፌዴራል እና የክልል ኮሚዩኒኬሽን ባለሙያዎችን ‘ተግባቦት በዲጂታል ዘመን’ እና ‘የቀውስ ግዜ ተግባቦት’ በሚል ርዕስ የልምድ ልውውጥና ሥልጠና እያካሄደ ነው:: ይህ ስልጠና በኮሙዩኒኬተሮች መካከል ጠንካራ ትስስር በመፍጠር ብሄራዊ የግንኙነት ሥነ-ምህዳሩን ለማጠናከር ከሚደረጉ ጥረቶች አንዱ አካል ነው፡፡

The Press Secretariat Unit of the Office of the Prime Minister convened Federal and Regional communicators for an experience sharing and training session on ‘Communications in the Digital Age’ and ‘Crisis Communications’ by local experts in the field. This session is being undertaken as part of efforts in strengthening the national communications ecosystem by building stronger linkages between and among communicators.

About Post Author

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *