የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች
ታኅሳሥ 6፣ | 2015 ዓ.ም – Dec 15 | 2022
Reuters
- የዓለም ጤና ድርጅት ኃላፊ በትግራይ ጦርነት አጎታቸው እንደተገደሉ መግለጻቸውን የሚመለከት ትንተና ነው።
የተነሱ ነጥቦች
- በትግራይ ጦርነት አጎታቸው እንደተገደለባቸው የዓለም ጤና ድርጅት መሪ ዶ/ር ቴድሮስ አድኃኖም መግለጻቸው
- የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ቴዎድሮስ አድሃኖም ገብረእየሱስ የትግራይ ተወላጅ የሆኑ የቀድሞ የኢትዮጵያ ሚኒስቴር ሚኒስትር በአስር ሺዎች የሚቆጠሩትን ለሞቱበት እና ሚሊዮኖችን ለቀሰቀሰው ግጭት የኢትዮጵያን መንግስት ሚናን መተቸታቸው
- ስምምነቱ ጦርነቱ እንዲቆ ቢያደርግም ነገር ግን አጎታቸው በጦርነቱ መሞታቸው ለሀዘን እንደዳረጋቸው መግለጻቸው
- አጎታቸው የተገደሉትም በጦርነቱ በተሳተፉ ኤርትራ ሠራዊት እንደሆነ መግለጻቸው የሚሉት ዋና ዋና ነጥቦቹ ናቸው።
ሊንክ https://www.reuters.com/world/africa/who-chief-says-his-uncle-was-murdered-ethio
BBC
- ፕሮፌሰር መዓረግ አብረሐ በተባለ ግለሠብ ሀሳብ መሠረት የቀረበ ሜታ በኢትዮጵያ የጥላችን ንግግርና ብጥብጥን በማቀጣጠል እንደከሰሠ ይገልጻል።
የተነሱ ነጥቦች
- የፌስቡክ ስልተ ቀመር/ algorism/ በኢትዮጵያ የእርስ በርስ ጦርነት ወቅት የሚታየውን የጥላቻ እና የአመፅ ስርጭት እንዲባባስ ረድቷል ሲል የህግ ክስ እንደቀረበበት
- በፌስቡክ ጽሁፎች ላይ ጥቃት ከደረሰበት በኋላ በጥይት ተመትቶ የተገደለው ኢትዮጵያዊው አብርሀም መአረግ በሜታ ላይ ክስ ከመሰረቱት መካከል አንዱ እንደሆነ
- የጥላቻ ንግግሮች እና የሁከት ቅስቀሳዎች ከፌስቡክ መድረክ ህግጋቶች ጋር የሚቃረኑ እንደነበሩና ሜታ ግን ችላ በማለት እንዳሳለፋቸው።
ሊንክ https://www.bbc.com/news/technology-63938628