የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች
ጥቅምት 3፣ | 2015 ዓ.ም – Oct 13 | 2022
BBC
- ሰላማዊ ዜጎች በግጭቱ ውስጥ እየተሳተፉ እንደሆነ በመቀሌ ያለው ሁኔታ እንደሚያሳይ የሚተነትን ነው።
የተነሱ ነጥቦች
- የህወሓት አመራር ከዚህ በፊት ሰዎች ወደ ጦርነቱ እንዲገቡ አስገድደዋል በሚል ተከሰው የነበረ ቢሆንም አሁንም አዲስ የምልመላ ዘመቻ መጀመራቸው።
- ከኢትዮጵያ መንግስት ጎን በመሆን ወደ ጦርነት በገባችው ኤርትራ ላይም ተመሳሳይ ክስ እንደቀረበ
- ሚዲያው መረጃዉንም በትግራይ መቀሌ ካላ አንድ ጋዜጠኛ እንዳገኘ
- ያሳላፍነው ሳምንት የህወሓት አመራሮች ማንኛውም የትግራይ ተወላጅ ወደ ጦር ግንባር እንዲዘምት ጥሪ እንዳቀረበ
- በትግራይ ክልል ወደ ጦር ግንባር ያላመዝመት እንደ ነውር እንደሚቆጠር
- በህወሓት ጥሪ መሠረት ህጻናትን ጭምሮ ለመሠለፍ ፈቃድኘ እንደሆኑና መብታቸውን ለማስከበር እንደሚዋጉ በማሠብ እንደሆነ
- በክልሉ በምግብና መድሐኒት እጦት ሠዎች እየሞቱ እንደሆነ
- በመሚወሰደው የአየር ጥቃት እርምጃም ነጹሀን ሠዎች እየሞቱ እንደሆነ የሚሉገልጽት ዋና ዋና ነጥቦቹ ናቸው።
ሊንክ – https://www.bbc.com/news/world-africa-63220323
Reuters
- አሜሪካ በኢትዮጵይ እንደ አዲ የተቀሰቀሰው ጦርነት እንዳሳሰባት መግለጿን ነው የጻፍው።
የተነሱነጥቦች
- ይህ የተነገረው አሜሪካ ብቻ ሳትሆን አምስት ሌሎች ሀገራት ጋር በትብብር ባወጡት መግለጫ እንደሆነ (ከከብሪታንያ, ጀርመን, አውስትራሊያ, ዴንማርክ እና ኔዘርላንድስ ጋር በትብብር ) እንደሆነ
- ይህም በትግራይ ህዝብን ማሥራብ እንደጦር መሣርያ መጠቀም በመኖሩ የተነሳ እንደሆነ
- የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ባወጣው የጋራ መግለጫ መሠረትም፣ ሁሉም የውጭ ተዋናዮች ግጭቱን የሚያባብሱ ድርጊቶችን እንዲያቆሙ ዩናይትድ ስቴትስ እንደጠየቀች የሚሉገልጽት ዋና ዋና ነጥቦቹ ናቸው።
ሊንክ – https://www.reuters.com/world/africa/us-others-concerned-about-escalating-viol
The defense post
- ምዕራባውያን ሃይሎች ኢትዮጵያንና ህወሓትን ወደ ሰላም ንግግር እንዲገቡ አሳሰቡ ይላል።
የተነሱነጥቦች
- አሜሪካና ሌሎች ምዕራባውያን ኃያላን መንግሥታት የኢትዮጵያ መንግሥት እና ህወሓት በአፍሪካ ኅብረት የሚመራ የሰላም ድርድር እንዲጀምሩ በማሳሰብም ዳግም ግጭት ከቀጠለ ሰብዓዊ አደጋዎችን እንዳይባባሱ ማጠንቀቃቸው
- ሁሉም ወገን የሚደረጉ ተገቢ ወዳልሆኑ እርምጃዎችን እድናይገቡ አሜሪካ ማስጠንቀቋ
- ህወሓትም ከረጅም ጊዜ እምቤታ በኋላ አሁን በአፍሪካ ህብረት የተጠራውን ድርድሩ መቀበሉ የሚሉት ዋና ዋና ነጥቦች ናቸው።
ሊንክ – https://www.thedefensepost.com/2022/10/12/west-ethiopia-peace-talks/