የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች
![](https://ethiopiantruth.com/wp-content/uploads/2022/09/M6.png)
መስከረም 6፣ | 2015 ዓ.ም – SEP 16 | 2022
Alaraby
- የህወሓት ሀይሎች ለድርድር እየጠየቁ ባሉበት ወቅት ከመንግስት ጋር ወታደራዊ ፍጥጫው እንዳልተቋረጡ ነው የተጻፈው።
የተነሱ ነጥቦች
- በመንግስት እና በህወሓት ሀይሎች መካከል ያለው ወታደራዊ ፍጥጫ ያለማቋረጥ መቀጠሉን ።
- ለአምስት ወራት የቆየው እርቅ አሁን ላይ ወደ ጦርነት እንደገና መጀመሩን ።
- በመንግስት እና በህወሓት ሀይሎች መካካል ያለው ጦርነት እየተባባሱ መምጣታቸውን ።
- በህወሓት እና በመንግስት መካከል የተነሳው ጦርንት በአስቸኳይ እንዲቆም ለሚቀርቡት ልዩ ልዩ ጥሪዎች ግድየለሽነት መታየቱን ።
- የአፍሪካ ቀንድ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሀመር ተዋዋይ ወገኖች ተኩስ እንዲያቆሙ እና ወደ ድርድር ሂደት እንዲመለሱ ለማሳመን ኢትዮጵያ መግባታቸውን ገቡ።
- በተጫማሪም በመቀሌ ከተማ በደረሰ የአየር ድብደባ አስር ሰዎች መሞታቸውን ።
- ይህ ጥቃት የደረሰው የህወሓት ሀይሎች እርቅ እንፈልጋለን ከማለታቸው በኋላ እንደሆነ
- የአየር ጥቃቱ የደረሰው እሁድ እለት የትግራይ ባለስልጣናት በአፍሪካ ህብረት ለሚመራው ውይይት ዝግጁ መሆናቸውን መግለጻቸውን በኋላ መሆኑን ።
- መቀሌ ከተማ ላይ በሁለተኛው ቀን በደረሰ የአየር ድብደባ አስር ሰዎች መገደላቸውን ።
ሊንክ https://english.alaraby.co.uk/analysis/ethiopias-return-war-there-truce-horizon
The national
- የአሜሪካ መንግስት እና ህወሓት መካከል ያለው ጦርነት እየጨመረ መምጣቱ እንዳሳሰባት መግለጿን ለማብራራት የሞከረ ጽሁፍ ነው።
የተነሱ ነጥቦች
- አሜሪካ መንግስት እና ህወሓት መካከል ያለው ጦርነት ስጋት እንዳሳደረባት መግለፁን ።
- የአሜሪካ መንግስት ሁለቱም ወገኖች ወደ ሰላም እንዲመለሱ ማሳሰቡን ።
- የህወሓት ሀይል እና መንግስት ወታደራዊ ጥቃትን በአስቸኳይ እንዲያቆሙ እና በአፍሪካ ህብረት ዲፕሎማሲ በኩል በድርድር እንዲፈቱ ጥሪ እያቀረበች መሆኖን ።
- በትግራይ ክልል ለሁለተኛ ቀን በቀጠለው የአየር ጥቃት 10 ሰዎች መሞታቸው የሚታወስ ነው ።
- ይህ ጦርነት ዳግም የተነሳው ከሁለት አመት በኋላ ዳግም መከሰቱን እና በአፍሪካ ኅብረት በሚመራው የሰላም ሂደት ላይ ለመሳተፍ ፈቃደኛ መሆናቸውን ከተናገሩ በኋላ እንደሆነ ።
- በአፍሪካ ቀንድ የአሜሪካ ልዩ መልዕክተኛ ማይክ ሀመር ከኢትዮጵያ መንግስት ህወሓት እና ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት እና ከአፍሪካ ህብረት ዲፕሎማቶች ጋር ለሁለት ሳምንታት ሲነጋገሩ መቆየታቸውን ።
- ጦርነቱ እየጨመረ መሄዱ እያሳሰበን እንደሆነ እና ዳግም ጦርነቱ መነሳቱን እንደሚያወግዙ ሚስተር ፕራይስ መናገራቸውን ነው ።
ሊንክ www.thenationalnews.com/world/us-news/2022/09/16/us-increasingly-concerned-by-fighting-i