Ethiopian Truth Media

The Enemy Of Truth Is Blind Acceptance.

የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች

VOA      

  • በኢትዮጵያ  በትግራይ ላይ የዘር ማጽዳት እና በጅምላ መታሰራቸውን የሚገልጹ ሪፖርቶች በማቅረብ ያንን   መንግስት እንደማይቀበል የተረከ የቪዲዮ ሪፖርት ነው።
  • በምዕራብ ትግራይ  የመብት ተሟጋች ድርጅቶች እና ጋዜጠኞች እንዳይገቡ ሲከለከሉ እንደነበር በሚያሳይ መልኩ ነው የዘገበው ።
  • ቪኦኤ ወደ ክልሉ በመሄድ እስር እና የጅምላ መቃብር የፈጸምባቸዋል የተባሉ ቦታዎች ላይ አልፎ አልፎ መሄዱን ቢገልፅም ነገር ግን አሁን ውስን ቁጥጥር መኖሩን በመግለጽ የኢትዮጵያ መንግስት ከጦርነቱም መቆም በኋላ ወደ ትግራይ የሚገቡ አካላትን በተልይም ጋዜጠኞች ወደ ክልሉ እንዳይገቡ እየከለከለ እንድሆነ አድርጎ ነው የጻፈው።
  • ለተጨማሪ መረጃ ሊንኩን ይጫኑ

ሊንክ  https://www.voanews.com/a/ethiopia-denies-tigrayan-detentions-mass-graves-during-tightly-controlled-visit/6610281.html

All Africa  

  • በፌዴራል መንግስት እና ህወሓት ሃይሎች መካከል ከቆየው ግጭት በኋላ ኢትዮጵያ እጅግ ግጭቱን  በሰላማዊ መንገድ ለመፍታት እንደወሰነች የሚተነትን ዘገባ ነው ።
  •  መንግስት እርዳታ ወደ ትግራይ ክልል እንዲገባ ለማመቻቸት እየሠራ የነበረውን ጥረት የህወሓት አመራሮች ያ እንዳልሆነ ለምሳተባበል ሲሞክሩ እንደነበርም በግልጽ ጽፏል።
  • በአፋር እና ትግራይ አዋሳኝ  ኮሪደር በኩል ወደ ትግራይ የሚገቡት የእርዳታ መኪኖች አሁንም በጣም ጥቂት ናቸው ሲሉ የትግራይ ሃይሎች ቅሬታቸውን  እያቀረቡ እንደሆነ በመግላጽ የህወሓት ሀይል አሁንም የተርበናልና ተከበናል ፕሮፓጋዳቸውን እንደቀጠሉበት ለማመላከት ሞርክሯል።
  • ለተጨማሪ መረጃ ሊንኩን ይጫኑ

ሊንክ  https://allafrica.com/stories/202206100127.html\

About Post Author

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *