የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች
ነሐሴ 20 ፣ | 2014 ዓ.ም – Aug 26 |2022
Reuters
- በትግራይ ክልል ርዕሰ ከተማ መቀሌ አንድ ሆስፒታል ላይ የአየር ድብደባ ደረሰ ይላል።
የተነሱነጥቦች
- የሆስፒታሉን ስም ሳይገለጽ የመከላከያው የአየር እርምጃው 4 ንጹሀን ሰዎችን ህይወት እንዳጠፋ
- ከሞቱት መካክል ህጻናት መኖራቸው
- የኢትዮጵያ እንግስትም በህቀሓት ወታደራዊ ጠቀሜታ ያላቸው ቦታዎኦች ላይ ወታደራዊ እርምጃ እንደሚወስድና ለዝያም ህዝቡ ከዚያ አካባቢ እንዲርቅ ማስጠንቀቁ
- የእርዳታ ሠራተኞችና አንድ የሐይደር ሆስፒታል ሀላፊ ክብሮም ገብረ ሥላሴ የተባለ ግለሠብ ንጹሀን ላይ ያነጣጠረ የአየር ጥቃት እንደሆነ እንደገለጹ
ሊንክ – https://www.reuters.com/world/africa/air-strike-hits-capital-ethiopias-northern-tigray-region-
France24
- በትግራይ ክልል ጦርነቱ እንደ አዲስ መቀጠሉን ተከትሎ መንግስት የአየር ጥቃት እድረሠ በሚል ነው የጻፈው
የተነሱነጥቦች
- በጽሁፉ የኢትዮጵያ አየር ሀይል የትግራይን ዋና ከተማ መታ መባሉ
- የህወሓት ቡድን አመራሮችም መንግስት ከዚህን በፊትም ትግራይን በየር እንደሚመታ ሲነግር እንደቆየና አሁን ያን እንዳድረገ መግለጻቸው
- ይህ እርምጃ ብዙ የተጠበቀው የሚቀለብሥ ነው በሚል በዚህ ጽሁፍ መገለጹ
- በእርምጃው ምክንያት እጻናትን ጨምሮ ነጹህን መሞታቸው
ሊንክ – https://www.france24.com/en/africa/20220826-air-strike-hits-capital-of-ethiopia-s-tigray-
Peace monline
- የዓለም ጤና ድርጅት ኃላፊ ዶክተር ቴድሮስ አድሀኖም “የተራበውን ኢትዮጵያዊ ቤተሰቤን መርዳት አልቻልኩም” በሚል የሰጠውን ሀሳብ የሚተነትን ነው።
የተነሱነጥቦች
- የዓለም ጤና ድርጅት ኃላፊ ዶ/ር ቴዎድሮስ ገብረእየሱስ በኢትዮጵያ በትግራይ ክልል ላሉ “የተራቡ” ዘመዶቻቸው ገንዘብ መላክ ባለመቻላቸው ማዘናቸውን መግለጻቸው
- ይህም በኢትዮጵያ ፌድራል መንግስት ላላፉት በርካታ ወራት በትግራይ ላይ ከበባ በማድረሱ እንደሆነ በግለሠቡ መገለጹ
- ጦርነቱ አሁን ከመቼውም በላይ ተስፋፍቶና ተጠናክሮ እንዳለ
ሊንክ – https://www.peacefmonline.com/pages/local/news/202208/472997.php