የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች
1 min read
ነሐሴ 17 ፣ | 2014 ዓ.ም – Aug 23 |2022
Garowe Online
- በትግራይ ክልል በህወሓት ሲባል የነበረው አሁንም ከበባ አለ የሚል ነው።
የተነሱm ነጥቦች
- የዓለማቀፍ ማህበረሠብ እያመነውቢሆንም ግን የኢትዮጵያ መንግስት አሁንም በግትራይ ያደረገውን ከበባ አልከፈተም መባሉ
- በክልሉ በጦርኑቱ ምክንያት የተቋረጡ አገልጎሎቶች ተመልሠው እንዲጀመሩ
- የ 72 ዓለማቀፍ ማህበረሠብ አካላት ትብብር ሰብሳቢ የትግራይ ተወላጅ አቶ ያሬድ በርኸ ይህም መስጠቱ
ሊንክ – https://www.garoweonline.com/en/world/africa/civil-groups-tigray-region-still-subjected-to-
Reliefweb
- በጦርነቱ ከፆታዊ ጥቃት የተረፉ ሰዎች በኢትዮጵያ የማይታወቅ መገለል እየደረሠባቸው እንደሆነ የሚተርክ ነው።
የተነሱ ነጥቦች
- ጦርንቱ የተካሄደባቸው አካባቢዎች በሙሉ ይህ ጥቃት በሴትች ላይ እንደደረሰ
- በጥቃቱ ወንዶችም ተጠቂ እንደሆኑ
- የዓለማቀፍ ቀይ መስቀል ማህበሩም በጉዳዩ ላይ እየሠራ መሆኑ
ሊንክ – https://reliefweb.int/report/ethiopia/survivors-sexual-violence-face-untold-stigma-ethiopia