የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች
ነሐሴ 9 ፣ | 2014 ዓ.ም – Aug 15 |202
The National News
- ግብፅ እና ሱዳን ተቃውሞ እያስንሳች ባልብት ወቅት ኢትዮጵያ ለሦስተኛ ጊዜ ሙሌት መጨረሷን።
የተነሱ ነጥቦች
- ኢትዮጵያ ለሦስተኛ ጊዜ ያጠናቀቀችው አወዛጋቢው የአባይን ግድብ ግብፅ እና የሱዳን ተቃውሞ ባስንሳበት ወቅት መሆኑ ።
- ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ስለ አባይ ግድብ እንደተናገሩት ትልቅ የኢኮኖሚ ልማት እቅድን ለማጎልበት እንደሚጠቅም ።
- ግድቡ የ4 ቢሊዮን ዶላር የውሃ ሃይል የማመንጫ ፕሮጀክት የውሃ ሙሌት መሆኑንም መናገራቸውን የኤፌዴረ መንግስት መግለፁን ።
- ኢትዮጵያ የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ 13 የሃይል ማመንጫ ተርባይኖች እና ሁለተኛውን ስራ መጀመሯን ።
News 24
- የአባይ ግድብ ሙሌት ለሌላ ሀገራት አወዛጋቢ እየሆነ መመጣቱን ።
የተነሱ ነጥቦች
- የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጫ ግድብ የውሃ ለሙሌት በአባይ ወንዝ ላይ የተመሰረተ በመሆኑ በአካባቢው ውጥረትን እያስነሳ እንደሆነ ።
- አባይ 97 በመቶ የሚሆነውን የግብፅን የውሃ ፍላጎት የሚያሟላ ሲሆን ሀገሪቱም አቅርቦቱ ይቀንሳል የሚል ስጋት እንዳደረባቸው ።
- በአፍሪካ ትልቁ የሃይል ማመንጫ ግድብ 5,000 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ሃይል ለማምረት መዘጋጀቱን ።
- የአባይ ግድብ ግብፅ እና ሱዳን ውዝግብ ውስጥ እንዲወድቁ እንዳደረጋቸው ።