የኢትዮጵያን ወቅታዊ ሁኔታዎች በተመለከተ በዓለማቀፍ ሚድያዎች የወጡ የተመረጡ ዘገባዎች
ሐምሌ 29፣ | 2014 ዓ.ም – Aug 5 |2022
Tamil Guardian
- የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ የሰብአዊ መብት ላይ እውነታውን ፍለጋ ተልዕኮን አጠናቆ እንደተመለሠ የሚያብራራ ነው።
የተነሱ ነጥቦች
- የዓለማቀፍ ገለልተኛ የሰብዓዊ መብቶች አጣሪ ልዑካን በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰትና በፎእደራል መንግስት እንዲሁም በአሸባሪው ህወሓት መካከል በሚካሄደው የሠላም ድርድር ዙርያ የሠራው ለዑክ ከኢትዮጵያ መመለሱ
- አጣሪ አካል ያሉት ይህ ቡድን በኢትዮጵያ ከነበረው ግጭዓለማቀፍ የሰብዓዊ መብቶች ጥፈቶችና የዓለማቀፍ የስደተኞች ህግ ዙርያ ያለውን እውነታ እንደሚያጣራ
Garowe Online
- የኢትዮጵያ የጦር ጄኔራሎች በልሸባብ ጥቃት የተነሣ ቡድኑን ለማጥፋትት አብሮ ለመሥራት ድንበር በመሻገር ሶማሊያ እንዲምገኙ ነው የጻፈው።
የተነሱ ነጥቦች
- የአልሸባብ አሽባሪ ቡድን ኢትዮጵያ ላይ ጥቃት ከፈጸመ በኋላ የኢትዮጵያ ጦር ከፈተኛ መሪዎች በሶማልያ ድንበር አካባቢዎች ጉብኘት ለማድረግ መሄዳቸው
- ባይደዋ የገባው የኢትዮጵያ ወታደራዊ ልዑኩ በሁለቱ ሀገራት የጽጥታና ድህንነት ጉዳዮች አብሮ ለመሥራት ምክክር እንደሚያደርጉ
Xinhua
- የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የሰብዓዊ እርዳታ ኤጀንሲ ከ20 ሚሊየን በላይ ኢትዮጵያውያን እርዳታ እንደሚያስፈልጋቸው ገለጸ
የተነሱነጥቦች
- ኦቻ ባወጣው መረጃ ላይ እርዳታ ከሚያስፈልጋቸው ብዙሀኑ መካከል እንድ ሦስተኛ የሚሆኑት ሴቶችና ህጻናት መሆናቸው
- ቁጥሩ ሊጨምር የቻለው ግጭቶች በመኖራቸው እንደሆነ
ሊንክ- https://english.news.cn/20220804/b97beec213f9413d96b0da8b00d35415/c.html